📩ማሳሰቢያ ✅በ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ✅የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ት/ቤቶችና ወላጆች ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ ✅የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀ…
✔️የተፈታኞች መብትና ግዴታ ✅ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብና ሥርዓት አከባበር እንዲሁም የመልስ ወረቀት አጠቋቆርና ተዛማጅ ሁኔታዎችን አስመልክቶ በሚሰጡ ገለፃዎች ላይ የመሣተፍ ግዴታ አለበት። ⭐️ተፈታኙ በገለፃው ላይ ባለመሳተፉ ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥመው ችግር ኃላፊነቱን ይወስዳል። ✅…
Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
🔑ለተማሪዎች ውጤታማ የአጠናን ዘዴዎች! ✔️/የጊዜ አያያዝ እና እቅድ ማውጣት ⭐️ ለእያንዳንዱ ትምህርት ዓይነት የተወሰነ የጥናት ጊዜ መመደብ ⭐️ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን የትምህርት አይነቶችን መለየት ⭐️ መነበብ ያለባቸውን ትምህርቶች በመለየት ዕቅድ ማውጣት 🤔/የጥናት አካባቢ ✅ምቹ የጥናት ቦታ መለየት…
⭐️የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል የሚረዱ 11 ዘዴዎች ✅የሚከተሉት 11 በጥናት የተረጋገጡ ስልቶች የማስታወስ ችሎታን በብቃት ሊያሻሽሉ፣ ማስታወስን ሊያሳድጉ እና መረጃን ማቆየት ሊጨምሩ ይችላሉ። ⭐️1. ትኩረትዎን ይስጡ ✅ትኩረት ከማስታወስ ዋና ዋና ክፍሎች አንዱ ነው. መረጃ ከአጭር ጊዜ ማህደረ ትውስታ ወደ የ…
Hash2Cash: BTC Cloud Mining Platform on TON Hash2Cash Mine Bitcoin without buying hardware. Hash2Cash connects you to real ASIC miners through a Telegram bot. Choose your hashrate, pay with TON, an…
✔️ዝምተኛው ገዳይ ካርበን ሞኖክሳይድ(CO) (የከሰል ጭስ) ✍️ አብዛኞቻችን በቤታችን ውስጥ ከሰል የማጨስ ልምድ አለን፡፡ ታዲያ ይህ በቤታችንን የምንጠቀምበት ጭስ በአግባቡና በጥንቃቄ ካልያዝነው ለዕድሜ ልክ ህመም ለሆኑት የአንጎል ውድመትና የልብ በሽታን ሲያጋልጥ ባስ ሲልም ሕይወታችንን ሊያሳጣን የሚችል አደገኛ…
✅1️⃣0️⃣_አነቃቂ_ሀሳቦች 🔤."የራስህን የህይወት ዕቅድ ካልቀረፅክ፣ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር ይሆናል።" #ጂም_ሮን 8️⃣. "ህይወት በራሷ ፣ ምንም ያልተሳለባት ባዶ የሰዕል ሸራ ነች። ስንፈልግ መከራን፣ ስንፈልግ ሐሴትን የምንስልባት ባዶ ሸራ።" #ኦሾ 🔤“ለመጀመር ትልቅ መሆን አይ…