በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት የባንካችን ደንበኞች ማንኛውንም የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የባንክ ማስረጃቸው ከፋይዳ ዲጂታል መረጃ ጋር መጣመር እንዳለበት ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ው…
ውድ የቡና ባንክ ቤተሰቦች! ቡና ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የአገልግሎት ጥራት ደረጃ ለመለካት እና አገልግሎትን ለማሻሻል የባንኩን ቤተሰቦች አስተያየት መሰብሰብ አስፈላጊ ነው ብሎ ያምናል ። ስለሆነም በባንኩ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያላችሁን አስተያየት ለማሰባሰብ የሚረዳ መጠይቅ አዘጋጅቷል። በመሆኑም ካለ…
Ще немає відгуків
Будьте першим, хто поділиться враженнями про цей канал.
★ ቡና ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: April 11, 2026 Buna bank invites qualified and energetic candidates for the following Senior position. ✅ Position: Manager – Security Operation Center Division…
★ ቡና ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: April 9, 2026 Buna bank invites qualified and energetic candidates for the following Senior positions. ✅ Position 1: Senior Team Leader – Service Transition ✅ P…
ለህልምዎ ስኬት ዛሬ ይቆጥቡ!!💵💰💰 ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ጊዜ ነው። ነገ ላይ ለመድረስ ዛሬ መቆጠብ ይጀምሩ። በቡና ባንክ "የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ" የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ያረጋግጡ። የነገ ራዕይ ስኬት መሰረት የዛሬ ቁጠባዎ ነዉ! በቡና ባንክ የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ፦ • ለወደፊት እ…
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት የባንካችን ደንበኞች ማንኛውንም የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የባንክ ማስረጃቸው ከፋይዳ ዲጂታል መረጃ ጋር መጣመር እንዳለበት ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስ…
አዲስ ሳምንት፤ አዲስ ጉልበት! 🌟 የስራ ሳምንቱን መባቻ በአዎንታዊ አስተሳሰብ መጀመር ለቀጣይ ቀናት የስራ ስኬትዎ ትልቅ አቅም ይፈጥራል። ቀሪዎቹን የሳምንቱን ቀናት በላቀ ጉልበት ለማሳለፍ የዛሬው እቅድዎ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የተሻለ ነገን ለመገንባት በሚያደርጉት ጥረት ቡና ባንክ ታማኝ አጋርዎ መሆኑን እያረ…
አቦል ላይ ይድረሱ! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ሙሉ መረጃ እና ምክረ ሀሳብ በመውሰድ፤ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ! #BunnaBank #Bank_of_the_Visionaries #Abol #M…
አቦል ላይ ይድረሱ! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ሙሉ መረጃ እና ምክረ ሀሳብ በመውሰድ፤ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ! #BunnaBank #Bank_of_the_Visionaries #DFS #Loa…
https://verifayda.bunnabanksc.com የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከብሔራዊ መታወቂያ ቁጥርዎ (ፋይዳ) ጋር ያስተሳስሩ! 📲 ለተጨማሪ መረጃ ወደ ባንካችን ነፃ የጥሪ ማዕከል 8501 ይደውሉ። ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ #bunnabank #fyda #link #account #nationalID #bunn…
Welcome to Bunna Bank – Official Channel! Stay updated with verified information, announcements, and branch services. Please read our pinned disclaimer before interacting.
⚠️ DISCLAIMER: 1. This channel is for official information and announcements only. 2. Bunna Bank will never ask for your personal account passwords, PINs, or OTPs. 3. Do not share confidential bank…