This channel serves the Ethiopian and Eritrean community by delivering comprehensive Manchester United news in Amharic. It features daily match coverage, live scores, player ratings, transfer rumors, and exclusive quotes. While focused on football, the channel frequently intersperses promotional content for betting platforms (Melbet, 1xBet, Kemerbet), gaming apps (Kelal Games), and various marketing services.
Football fans, Gamblers, EPL followers
mixed
daily updates
positive
Wala pang mga review
Maging una sa pagbabahagi ng iyong karanasan sa channel na ito.
▌ፓትሪክ ዶርጉ ከጉዳቱ ለማገገም በሚያደርገው ጥረት ላይ አዎንታዊ እርምጃ ያሳየ ሲሆን፤ አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ቀለል ያሉ የሜዳ ላይ ልምምዶችን መስራት ጀምሯል። የ 21 ዓመቱ ተጫዋች ሳይታክት እየሰራ ሲሆን የውድድር ዘመኑ ከመጠናቀቁ በፊት ወደ ሜዳ ለመመለስ አልሟል። [Sully] SHARE "@ZENA_UNITED
🚨📸 Bruno Fernandes via IG! 🇵🇹 😍 👑 SHARE "@ZENA_UNITED 👑 SHARE "@ZENA_UNITED
ከፍተኛ ብር ያሸለመው ጨዋታ፤ እድልዎን ይሞክሩ! 🎁በመጀመሪያ Deposit የ100% የእንኳን ደህና መጡ ቦነስ!🎁 💰100ETB ላስገባ 200ETB💰 💰500ETB ላስገባ 1000ETB💰 💰1000ETB ላስገባ 2000💰 እና ምን እየጠበቃቹ ነው አሁኑኑ ተመዝግበው ሽልማቶን ይውሰዱ 🔥 በጨዋታ ይ…
ሩበን አሞሪም ስለ ዩናይትድ :- “ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥለው የውድድር አመት ስኬታማ መሆን ከፈለገ፤ መጀመሪያ የሚያስፈልገው ወጥነት ነው በየጥቂት ወሩ አቅጣጫ መቀያየር የለባቸውም። ግልጽ የሆነ ማንነት፣ ሂደቱን ማመን እና ለቡድኑ አጨዋወት ሙሉ በሙሉ ታማኝ የሆኑ ተጫዋቾች ያስፈልጋሉ። ተሰጥኦ ብቻውን ዋንጫ…
♦️ማንችስተር ዩናይትድ የክርስቲያን ሮሜሮን ሁኔታ እየተከታተለ ነው። ©️ Marca SHARE "@ZENA_UNITED SHARE "@ZENA_UNITED