Wala pang mga review
Maging una sa pagbabahagi ng iyong karanasan sa channel na ito.
⛪️ ሰሙነ ሕማማት +ማክሰኞ ፡የጥያቄ ቀን የትምህርት ቀን +የአንዳንድ ባዕድ ቃላት ትርጉም፡ዕብኖዲ ፡ርእስ..... +ድኅነት የሚሻው የሰው ልጅ ፡መራራው የአዳም ሐዘን //ክፍል ኹለት //
⛪️ ሰሙነ ሕማማት +ሰኞ /ሰኑይ/አንጽሖተ ቤተ መቅደስን ርግመተ በለስ +በዚህ ሳምንት የሚከናወኑና የተከለከሉ ተግባራት +በዚህች ቅድስት ሳምንት ሳይሰግዱ መዋል አይገባም //ክፍል አንድ//
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ…
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
🛑 አዳዲሶቹን የአቤል መክብብ መዝሙሮች ጨምሮ የንስሃ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche
የልቤን ጥልቀት መርምሮ ከሚያውቀው ከእርሱ በቀር ማንም ከህመሜ ሊፈውሰኝ ሚችል የለም። ስንት ጊዜ እራሴን ከኃጢያት የሚለይ ድንበርን አበጀሁ፥ ስንት ጊዜስ ከኃጢያት ለመጠበቅ ግንብን ገነባሁ! ሀሳቤ ግን ወደክፋት መንደር ጥሶ ገባ፥ ፈቃዴም ያቆምሁት ግንብ ሳይዘው፤ ያሰመርኩትም ድንበር ሳያቆመው በኃጢያት መንደር አደረ…
ናዐ ኃቤየ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል :: ባዕለ መዝሙር ሰናይ ወጥዑመ ቃል ታለብወኒ ነገረ ወፍካሬ ኩሎ አምሳል ከመ እወድሳ ለማርያም ድንግል እንዘ እጸርሕ ወእብል ::ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም አሜን ::
⛪ #የማክሰኞ_ውዳሴ ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ 🌺ሊቀ ጉባኤ #ጌታሁን ድምፀ🎙 #የነብያት #ዜናቸው #ሆይ #ደስ #ይበልሽ ♥️ስለዚህ #ጌታ ራሱ #ምልክት #ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ #ድንግል #ትፀንሳለች፥ #ወንድ #ልጅም #ትወልዳለች፥ #ስሙንም #አማኑኤል #ብላ ትጠራዋለች።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 7:14)…
⛪️ #መዝሙረ_ዳዊት_ምዕራፍ 1⃣~5⃣0⃣ ☘#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹 @yetwahdotemrtmaskemch
⛪️ #ህማማት #አዘጋጅ ዲ/ሄኖክ ሀይሌ 🥀አንባቢ #እዮብ #ዮናስ 👉 #ይሁዳ የመረጠው ጌታ ክፍል2⃣👂 መልካም ቆይታ🕊🕊 @yetwahdotemrtmaskemch