ስለ አከራይ ተከራይ ውል (ክፍል 1) የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ፕሮግራም ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ https://linktr.ee/aahdab
የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ከታች ባለው ቪዲዮ መሰረት ሊንኩን በመጫን የሚፈልጉትን መረጃ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናውቃለን http://aahdab.et/saving
አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል። ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ ሁሌም አስታውሰዋለሁ። ሁላችንም አዲሱን ዓመት በደስታ እንድንቀበል አድርጎን ነበር። ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ። ጠቅላይ ሚኒ…
Wala pang mga review
Maging una sa pagbabahagi ng iyong karanasan sa channel na ito.
ማዕድ ያጋራ ቀዳሚ የለውጥ መንግስት: የለውጡ መንግስት ወደ አስተዳደር ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በዓላት ሲከበሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች የኢትዮጵያዊ አብሮነት መተሳሰብና ተካፍሎ መብላትን የሚያጎለብቱ እሴቶችን ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ ማዕድ ማጋራት የሀገር ወዳድነት ምልክት ነው በሚል እሳቤ በለ…
Ayyaanni du'aa ka'uu gooftaan keenya Iyyasuus Kiristoos ilma namaa hundaa baraaruuf jaalalasaa hamma fannootti kan itti ibseefi du'aa ka'uun gammachuun kan itti dhagahame waan ta'eef, ayyaanicha yemm…
ዛሬ መጪውን የትንሳዔ በዓል ምክንያት በማድረግ፤ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው የአገር ባለውለታ አረጋውያንና በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች በአጠቃላይ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖቻችን ማዕድ አጋርተናል። ይህ ተግባር በከተማችን የማዕከል መስሪያ ቤቶች፣…
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ በጸደቀው ደንብ ቁጥር 479/2013 አንቀጽ…
በመዲናችን አዲስ አበባ መጪው የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የንግድና ባዛር መርሀ ግብር በዛሬው እለት በይፋ ተከፈተ በመዲናችን በ11ዱም ክፍለ-ከተሞች መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የንግድና ባዛር መርሀ ግብር በዛሬው እለት በይፋ ተከፍቷል፡፡ ንግድና ባዛሩ የነዋሪውን የኑሮ ጫና ለማቃለል እና…