የሚሸጥ አዲስ ክራር 📍አዲስ እና ለአገልግሎት በጣም የሚፈለግ ክራር ነው። 📌ዋጋ:-5500 ብር 📞ስልክ:-0991725654/ 0717640964 📲በቴሌግራም :-@abnat19 📌ገዢ ብቻ ያናግረን።
#ጼዴንያ - #መስከረም_10 መስከረም ዐሥር በዚች ቀን ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም ተአምር ተገለጠ። ይቺንም ሥዕል የሣላት ወንጌላዊ ሉቃስ ነው ይባላል። ወደ ጼዴንያ አገርም የመጣችበት ምክንያት አንዲት ስሟ…
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
https://youtu.be/qXnijSoB9Zg?si=rRrKwiRCO4C393H8
https://youtu.be/qXnijSoB9Zg?si=rRrKwiRCO4C393H8
የሰሙነ ሕማማት ረቡዕ ምክረ አይሁድ ይባላል፦ ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው ምክር ያጠናቀቁበት ቀን ነውና፡፡ በዚህ ምክራቸው ላይ በጣም ትልቅ ጭንቀት ነበር፡፡ ምክንያቱም ወቅቱ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት ቀን የተቃረበ በመሆኑ ብዙው ሕዝብም በጌታችን ትምህርት…
የሰሙነ ሕማማት ረቡዕ ምክረ አይሁድ ይባላል፦ ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው ምክር ያጠናቀቁበት ቀን ነውና፡፡ በዚህ ምክራቸው ላይ በጣም ትልቅ ጭንቀት ነበር፡፡ ምክንያቱም ወቅቱ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት ቀን የተቃረበ በመሆኑ ብዙው ሕዝብም በጌታችን ትምህርት…
🎼 የሚሸጥ አዲስ OC5 Octaver🎼 📌 ለክራርና ለመሠንቆ ተጫዋቾች የሚያገልግል ዋጋ :- Inbox 📩 በቴሌግራም :- @Abnat19 ለመደወል :- 0991725654 📌 ገዢ ብቻ ያናግረኝ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። “አቤቱ አዲስ ቅኔ እቀኝልሃለሁ ፤ አሥር አውታር ባለው በበገና እዘምራለሁ።” (መዝ 143፥9) ድህንጻ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ማሰልጠኛ ተቋም በድሕንጻ መንፈሳዊ የዜማ ማሰልጠኛ ተቋም የሚሰጡ ስልጠናዎች - በገና - ክራር - ከበሮ - መሰንቆ እና - ዋሽንት ስ…
የሚሸጥ አዲስ ክራር 📍አዲስ እና ለአገልግሎት በጣም የሚፈለግ ክራር ነው። 📌ዋጋ:-5500 ብር 📞ስልክ:-0991725654/ 0717640964 📲በቴሌግራም :-@abnat19 📌ገዢ ብቻ ያናግረን።