የሙኒብ ኔትዎርክ ቻናል ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ሙስሊሞች ጋር የተያያዙ የሃይማኖት እና ማህበራዊ መረጃዎችን ያቀርባል። በአማርኛ ቋንቋ የሚለቀቁት ፖስቶች ቁርኣንን፣ የነቢዩን ሀዲሶች፣ የሐጅ እና ዑምራ ዜናዎች፣ የመስጂድ ጉዳዮች እና የኢስላማዊ ዋና ዋና በዓላትን (ኢድ አል ፊጥር፣ ኢድ አል አድሀ) መረጃዎችን ያካትታሉ። ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በቅርበት የሚሰራው ይህ ቻናል የበጎ አድራጎት ዘመቻዎችን እና የኢስላምን ትምህርት በማስተላለፍ ላይ ያተኩራል።
Authentic religious content with official announcements from Islamic councils, though engagement rate is relatively low compared to subscriber count suggesting possible recent channel migration or deleted history.
Ethiopian Muslims and Amharic-speaking Islamic community members, ages 18-50, interested in religious teachings, Hajj/Umra procedures, and Islamic community news in Ethiopia.
mixed
regular updates during religious seasons (Ramadan, Hajj, Eid) with daily or near-daily posts
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ (በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው) እንኳን ወደ ሙኒብ ኔትወርክ በደህና መጡ። ይህ ቦታ ለሚጎበኙ ሁሉ የእውቀት፣ የበረከት እና መነሳሻ ምንጭ ይሁን። ስለ ቁርኣን አንቀፆች፣ ሀዲሶች፣ ኢስላማዊ ማሳሰቢያዎች ፣ ዜናዎች እና ሌሎችም ል…
ታላቁን አረብ ገንዳ መስጅድ ግንባታ ለማጠናቀቅ ያለመ ዝግጅት በረመዳን 27ኛው ለሊት እንደሚካሄድ ተገለፀ! በደቡብ ወሎ ዞን ርዕሰ መዲና በደሴ ከተማ የሚገኘው ታሪካዊውና ግዙፉን አረብ ገንዳ መስጅድ ግንባታ ለማጠናቀቅ ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ነገ አመሻሽ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ለረጅም አመታት የመስጅዱ ኢ…
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
positive
እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 🌙 Munib_net
ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክ
1447 ተኛው የታላቁ የረመዳን ፆም ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እሮብ የካቲት 11 እንደሚጀመር ተረጋግጧል ። ረመዳን ሙባረክ 🫶❤ Munib_net
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የረመዷን የኢፍጣር ፓኬጅ የአንድ ቤተሰብ ፓኬጅ 6000 ብር 1000742126386 Ibmumasoud Islamic center “ ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው እኩል ምንዳ ይኖረዋል “ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ስልክ ቁጥር 0904366666 0930001037
በአላህ ፍቃድ የ40 ቤተሰብ ተሸፍኖል አልሀምዱሊላህ ... የሚቀረው 560ቤተሰብ ነው ! የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢…