О канале
9/10Commercial Bank of Ethiopia shares real-time currency exchange rates, promotes digital banking features like CBE Birr and EthioDirect, and runs customer engagement campaigns such as the FIFA World Cup 2026 Visa raffle. The channel serves as a central hub for loan information, diaspora banking services, and notifications regarding mobile banking apps. By consistently publishing tutorial guides and holiday greetings, they maintain a strong link with both individual and corporate clients across the country.
High-quality official communication with clear visuals and consistent updates on services and exchange rates.
Ethiopian residents and the diaspora looking for banking services, exchange rates, and investment opportunities.
mixed
daily_updates
neutral
Рост подписчиков
Упоминают этот канал
Постов в неделю
ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ! **************** ውድ የባንካችን ደንበኞች፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በ…
እንዴት የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ባሉበት ማጣመር ይችላሉ? 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ **************** ውድ የባንካችን ደንበኞች፡ የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባላችሁበት እንዴት ማጣመር እንደምትችሉ ከተያያዘው ተንቀሳቃሽ ምስል (Video) መረዳት ት…
ወዳጅ ዘመዶችዎ ለበዓል ሲልኩልዎት እኛ በጉርሻ እናንበሸብሽዎታለን! **** በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #FastPay እና #WegenSend እንዲሁም በሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን…
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! (ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 164.6408 ብር) *** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo #FastPay እና #WegenSend የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ…
ጉርሻው የጎደለውን ሞልቶ በዓልዎን ያደምቃል! ******** ለበዓል በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #FastPay እና #WegenSend የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ…
Отзывы
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
Рейтинги
channels / AM| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #70из 213 |
| Публикации | — | #101из 129 | #60из 191 | #71из 209 | #122из 213 |
| Упоминания | — | — | — | — | #13из 184 |