Рост подписчиков
день 0
58.7K → 58.7K
Упомянутые каналы
Постов в неделю
вчера 5неделя 6месяц 14
🚨ሰበር ዛሬ ብዙ መረጃ ምንጮች ሮናልዶ ሳውዲን ለቆ ወቷል ቢባልም ከደቂቃዎች በፊት አል ናስር ኦፊሻል ገፃቸው ክሪስ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሲያረግ የሚያሳይ ምስል ለቀዋል!! 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | 📲@AlNassr_CR7_Ethiopia 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | 📲@AlNassr_CR7_Ethiopia
Mar 3, 20263.9K32
ሊጉን በይፋ በ2ነጥብ ከተከታያችን አል አህሊ በልጠን እንገኛለን!!
Feb 25, 20263.6K27
✅OFFICIALL የክለባችን ተጫዋች ጆን ዱራን በአንድ አመት የውሰት ውል ፌነርባቼን መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል። ትክክለኛ ውሳኔ !👏
Jul 6, 20253.2K28
በ2019 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሪያል ማድሪድን ለቆ ለጁቬንቱስ በ€100m ከፈረመ ቡሀላ ለጁቬንቱስ 🏆 2 ሴሪያ 🏆 2 ሱፐርኮፓ ኢጣሊያ 🏆 1 ኮፓ ኢታሊያ 🏆 1 ሴሪያ ኤምቪፒ 🏆 1 የሴሪአ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ 134 ጨዋታዎች ⚽ 101 ጎሎች 🅰️ 22 አሲስቶች. 🐐🔥
Jul 11, 20253.2K249
🚨BREAKING #ሮናልዶ የ2026ቱን የአለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ እንዲጫወት ተፈቅዶለታል! ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአየርላንድ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ የተመለከተውን ቀይ ካርድ ተከትሎ ሀገሪቱ የይግባኝ ጥያቄ አቅርቦ ነበር .... ታዲያ ይግባኙ በአሁኑ ሰዓት ላይ ተቀባኝነት አጊንቷል ይህንን ተከትሎ ክርስቲ…
Nov 25, 20253.2K245
Отзывы
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
Рейтинги
channels / EN| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #8703из 36.1K |
| Упоминания | — | — | — | — | #8824из 14.3K |