4-3-3 World News avatar

4-3-3 World News— Telegram Channel

@Ethionews433ChannelEN

ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ለመስጠት @atsbaha12 ይጠቀሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433

ПубличныйОбновлён 4 апр 2026

Статистика

Возраст
1y 6m
Созданокт 2024
Подписчики
51.7K
день0
Публикации
3K
вчера3
неделя57
месяц343
Ср. охват поста
21.3K
ERR41.2%
ER1.5%
Индекс упоминаний
Каналов0
Упоминаний0
Репостов64.1K
Вовлечённость
Ср. просмотров21.3K
Ср. пересылок19
Ср. реакций307
Охват / Вовлечённость
ERR41.22%
ER1.53%
Premium

Упомянутые каналы

Постов в неделю

вчера 3неделя 57месяц 343
0502026-03-062026-03-112026-03-162026-03-212026-03-262026-03-312026-04-04

የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን⏳ እያንዳንዱ መረጃ በፍጥነት በ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ከ 580 ሺ በላይ ባለው ቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉን። የሁልጊዜም ምርጦቹ አድሚኖቻችን መረጃ ወደ እናንተ በፍጥነት ለማድረስ ዝግጅታቸውን ጨርሷል። 👇👇👇 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhD…

Sep 1, 2025142.5K175

🚨🌙 በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል። ለመላው ሙስሊሞች ከወዲሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🙏 ረመዳን ሙባረክ 🌙 #RAMADAN1446 @Ethionews433 @Ethionews433

Feb 28, 2025136K544334

ለሊት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል። ከከዚህ ቀደሞቹ የመሬት መንቀጥቀጦች ከበድ ያለና በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ከለሊቱ 9:52:21 መከሰቱን ዓለም አቀፍ ተቋማት አስታውቀዋል። የመሬት መንቀጥቀ…

Jan 4, 2025124.8K12887

የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል ! https://result.ethernet.edu.et @ethionews433 @ethionews433

Jul 21, 2025123.1K1K73

#ለመረጃ_ያክል_ስለምሽቱ_ክስተት ‼️ Meteorite የሚባሉ የጠፈር አካላት በተለምዶ ተወርዋሪ ኮከብ የሚንላቸው ናቸው። Meteorites ከጠፈር ተነስተው ወደ ምድር ከባቢ አየር የሚጻደፉ  የአስትሮይድ ፣ ኮሜቶች ወይም ሜትሮይድ ቁርጥራጮች ናቸው። የአስትሮይድ ፣ ኮሜቶች ወይም ሜትሮይድ ቁርጥራጮች የሚባሉት ግዑዝ…

Jan 9, 2025113.3K278247

Donald Trump For President" የተባለው ግዙፍ የፌስቡክ ገጽ ስለ ኢትዮጵያ አስደናቂ ዘገባ አቀረበ! የኢትዮጵያ የጥበብና የእምነት ብርሃን ዓለምን አስደመመ! (በጉርሻ ፔጅ የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ) ከ7.9 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉትና በርካታ አሜሪካውያን የሚከታተሉት "Donald Trump For Pr…

Apr 4, 20267.6K12389

ኩባ በአሜሪካ ጫና ሳቢያ ከ2 ሺህ በላይ ለሚሆኑ እስረኞች ይቅርታ ልታደርግ ነው የፖለቲካ እስረኞችን መፍታት በኩባ ላይ ጠንካራ የነዳጅ እገዳ እየጣለች ላለችው አሜሪካ ለረጅም ጊዜ ዋነኛ ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል። የኩባ መንግስትም እንደ ‹‹ሰብዓዊ›› ድርጊት ለ2 ሺህ 10 እስረኞች ይቅርታ እንደሚያደርግ ገልጿል። ው…

Apr 4, 202610.6K154

ኢራን እና አሜሪካ በኢራን ግዛት ተመትቶ የወደቀውን የአየር ኃይል አብራሪ ለማግኘት ጥረታቸውን ቀጥለዋል የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በኢራን ግዛት ውስጥ ተመትቶ መውደቁ ከተሰማ በኋላ የኢራን መገናኛ ብዙኃን ከበረራ አባላቱ መካከል አንዱ በአገሪቱ ደቡባዊ ክፍል ሳያርፍ እንዳልቀረ እየዘገቡ ነው። የአሜሪካ ባለሥልጣናት የቢቢ…

Apr 4, 202612.6K8209

የአሜሪካ A-10 ተዋጊ አውሮፕላን ከደቂቃዎች በፊት ሆርሙዝ አካባቢ ተመቶ መውደቁን NYT አረጋግጧል... ምሽቱን አንድ የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በኢራን  ተመትቷል ሲል የቴህራን የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል።የአሜሪካ ጦር በማዕከላዊ ኢራን የአሰሳ እና የማዳን ዘመቻ ለማድረግ እየሞከረ ይገኛል። ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ…

Apr 3, 202615.8K15343

ሰበር ኢራን በዛሬው እለት ብቻ ሁለት የአሜሪካ ተዋጊ ጄቶችን መትታ ጣለች ምሽቱን አንድ የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በኢራን  ተመትቷል ሲል የቴህራን የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል።የአሜሪካ ጦር በማዕከላዊ ኢራን የአሰሳ እና የማዳን ዘመቻ ለማድረግ እየሞከረ ይገኛል። ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የአሜሪካ ባለስልጣን ለሮይ…

Apr 3, 202616.8K18485

Отзывы

Отзывов пока нет

Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.

Рейтинги

channels / EN
ДеньНеделяМесяцГодВсё время
Подписчики#9857из 36.1K
Упоминания#10632из 14.2K