ህይወታቸው ላለፉት ሰዎች ቤተሰቦች እና ወዳጆች ሁሉ መፅናናት እንመኛለን።🙏🕊 አሳዛኝ ክስተት።😢 @webzema
ሞክሩት መሞከሩ አይከፋም https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_394755665 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#ኢትዮጵያ_እጅሽን_ዘርጊ ኢትዮጵያ እጅሽን ዘርጊ ወደ አምላክ ወደ አዶናይ ህዝብሽን ከሞት የሚያድን ይዉጣልሽ የምህረት ፀሐይ ********* ህጻናት ወላጆች አጥተው በሜዳ ሲበታተኑ ንስሮችሽ ወጣቶች አልቀው የአፈር ሲሳይ ሲሆኑ የሞት መልአክ ተልኮብሽ መሬትሽ አጥታ ጸጥታ ቁጣዉን እንዲመልሰው ለምኚ የሰማይ ጌታ ***…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
ይህ ቁርባን ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ፣ እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ። ዋ ምን አፍ ነው የሚቀበለው ዋ ምን ጥርስ ነው የሚያላምጠው ዋ ምን ሆድ ነው የሚሸከመው ነበልባል ያለበት የሚያቃጥል ነው በንጽሕና ሆኖ ላልተቀበለው የሚያፍገመግም የሚጎዳ ነው። አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ እንደ…
የሰሙነ ህማማት ሐሙስ ጸሎተ ሐሙስ በቤተ ክርስቲያን የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዕለት ነውና ጸሎተ ሐሙስ ይባላል፡፡ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋን የተዋሐደ አምላክ፣ መሆኑን ለመግለጥና ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ ያደረበት ነውና ጸሎተ ሐሙስ ተባለ…
ፀሎተ ሐሙስ ሐሙስ 1የምስጢር ቀን ይባላል፦ በዚቀን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለምስጢረ ሥላሴ እና ሥጋዌ የሚገኘው ጠቅላላ በዚ እለት ትምህርት ነው።በዮሐ14:16 2 ፀሎተ ሐሙስም ይባላል፦ጌታችን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ለሀረያነት ጠላቶቹ መተው እስኪዙት ድረስ ሲፀልይ በማደሩ ምክንያት…
▰▰▰▰▰▰▰ 💒 ሰሙነ ሕማማት 📚 ▰▰▰▰▰▰▰ ➱ 🛑ሰሙነ ሕማማት ‼️ ➱🛑ስርአተ ሰሙነ ሕማማት‼️ ➱ 🛑ግብረ ሕማማት‼️ ➱🛑 ሰሙነ ሕማማት (ስቅለት)‼️ ➱🛑 ሕማማት📚 በዲ/ን ሔኖክ ✥ ┈ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ┈ ✥ 📖 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መፅሐፍትን 📖 📖 በPDF ለማግ…
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!!