ሰላም የቸሩ የልዑል እግዚአብሄር ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎች እናም የተለያዩ ስዕለ አድኖ አስተማሪ ትምርቶች የበአላት መዝሙሮች የድሮም ሆነ አዲስ የተለቀቁ መዝሙሮችን ያገኙበታል ኦርቶዶክስ ለሆኑ ወንድሞቻቹ እና እህቶቻቹ ቻናሉን share በማረግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ ❤️🙏 ቸሩ መድሀኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ❤️
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.