አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክቱ በቶሎ ይሰራጭ‼ በዚ ሰዓት ቀርካቶች እየተሸወዱ ነው። «የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው። ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል። በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነ…
ዋን ራይድን ያልተገደበ ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ ወይም ወርሃዊ ጥቅሎችን በቴሌ ብር በመግዛት ወጪ ቆጣቢ በሆኑ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ። መተግበሪያውን ያውርዱ | ይመዝገቡ| ቤተሰብ ይሁኑ! 𝐃𝐫𝐢𝐯𝐞𝐫 𝐀𝐩𝐩https://shorturl.at/bdyFO 𝐏𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧𝐠𝐞𝐫 𝐀𝐩𝐩https://shor…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
ኢራናውያን ጥቃት ይፈጸምባቸው ተብለው በተሰጉ ትላልቅ መሰረተ ልማቶች ተሰባሰቡ። የኢራን ዜጎች አሜሪካ ኢላማ አደርጋቸዋለሁ ባለቻቸው ድልድዮች፣ የሀይል ምንጮች እና ሌሎች የሀገሪቱ ትላልቅ ፕሮጀክቶች መሰባሰባቸው ተገልጿል። ይህ ህዝባዊ ማዕበል ከተማሪዎች እስከ ምሁራን ያካተተ መሆኑ ተመልክቷል። ኢራናውያኑ ለጥቃ…
ትራምፕ ኑክሌር ሊጠቀሙ ይችላሉ‼️ ትራምፕ የኒውክሌር ጦር መሳሪያን በኢራን ላይ ሊያሰማራ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩን ዘጋርዲያን ዘግቧል። በአሜሪካ መንግስታዊ ስርዓት ፕሬዚዳንቱ የኒውክሌር ቦንብን የማዘዝ ብቸኛ ስልጣን አላቸው። በዚህ የኑክሌር ትዕዛዝ ሰንሰለት ውስጥ የፕሬዝዳንቱን የኑክሌር ትዕዛዝ ማንም ሰው ጣል…
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጌታችን ምክንያት ያገኛት ሃዘን እጅግ መራራ ነው፡፡ በግብጽ በስደቷ፣ ጌታችን ከተያዘበት ከምሴተ ሐሙስ ጀምሮ በግርፋቱ፣ በስቅለቱና በሞቱ እስከ ትንሣኤው ያፈሰሰችው እንባ ስፍር ቁጥር የለውም፡፡ ከሙታን ከተነሳ በኋላም በጎልጎታ በልጇ መቃብር ላይ “ልጄ ወዳጃ ሆይ ከሥጋዬ ሥ…
አስቸኳይ ሰበር ዜና ፕሬዝዳንት ትራምፕ በኢራን ላይ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ አስተላለፉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሆርሙዝ ስትሬት (Strait of Hormuz) እንዲከፈት የሰጡት የጊዜ ገደብ እየተቃረበ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በኢራን ላይ እጅግ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ ባስተላለፉት…
የተሰራው ለቀጣዩ ሥኬት ማሳያ ምልክት ነው🙏 በጌጠኛው ቤት የሚካሔደውን ልማት እያገዝን ረድኤት እግዚአብሔርን አጋዥ አድርገን ታላቅ ሥራ መሥራት ችለናል፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘውን እና ታላቅ የበረከት ስፍራ የሆነው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት…
###Temer Realestate 🎯በቡልጋሪያ የአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ 🏠 የቤት አማራጮች ➡️ባለ 1 መኝታ - 69 ካሬ ሜትር ጀምሮ ➡️ባለ 2 መኝታ - ከ 82 ካሬ ሜትር ጀምሮ ➡️ባለ 3 መኝታ - ከ 126 ካሬ ሜትር ጀምሮ 🎈ለንግድ የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን በ3.9 ሚሊዮን ብር ሙሉ…
ማሳሰቢያ‼️ የሸገር ፕረስ ቤተሰቦች እንድታቁልን የምንፈልገው አንድ ትልቅ እውነታ!! ሸገር ፕረስ የየትኛውም ዘር ፤ ፓርቲ እንዲሁም የብልፅግናም ሆነ የሌሎች ፓርቲ ደጋፊዎች ወይም ተከታይ አደለም ። እኛ የምንሰራው ለኢትዮጵያ ሰላም ነው አምናቹና ፈቅዳቹ ለምትከታተሉን ቤተሰቦቻችን ትክክለኛውን መረጃ መዘገብ ብ…