Meseret Media (Base Media) is an Ethiopian digital news outlet established by a team of professional journalists. The channel disseminates timely information and exclusive reports covering political developments, human rights, government accountability, social unrest, and infrastructure projects. Content is delivered as news digests and investigative articles, often linked to their website or Substack, with premium memberships available for exclusive stories on sensitive topics like election fraud, land disputes, and military conflicts.
High-quality investigative journalism and timely news coverage by established professionals with significant audience engagement.
Ethiopian citizens and diaspora interested in current affairs, politics, and social justice, including professionals and general public aged 25-50+.
news
Daily news updates and article reposts
ፖሊስ ጣብያዎች ከደንብ ማስከበር ጋር በመሆን ገንዘብ በመቅጣት ገቢ እንዲያስገቡ መታዘዛቸው ተሰማ - "እያንዳንዱ የፖሊስ ጣብያ በቅጣት የሚያስገባው የገንዘብ ኮቴ ተጥሎበታል፣ በዛሬው እለት ብቻ 4.2 ሚልየን ብር ተሰብስቧል" (መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የፖሊስ አባላት ከደንብ ማስከበር ጋር…
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በፀደቁ ሁለት አዳዲስ አዋጆች ዙርያ ቅሬታ ያቀረቡ ፖለቲከኛ ዛሬ ጠዋት ታሰሩ (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በነበረ የምክር ቤት ስብሰባ ላይ ቀርቦ የፀደቀውን የየእርከኑ የምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ለመወሰን የወጣ አዋጅ እንዲሁም የክልሉ ህገ መንግስትን እንደገና ለ…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
mixed
#ምርጫ2018 የምርጫ ካርድ አለመውሰድ የመንግስት አገልግሎት ከመከልከል እስከ እስር የሚደርስ እርምጃ እያስከተለ መሆኑ ታወቀ "ምርጫ ካርድ አላወጣህም ተብዬ ታስሬ ትላንት ተፈታሁ። በመስሪያ ቤት በኩል ደግሞ ሰራተኛው የካርድ ቁጥራችሁን አስመዝግቡ፣ ካልሆነ ደመወዝ የለም ተባልን" የደጀን ከተማ ነዋሪ የፕሪሚየ…
#ዜናመሠረት ሲኒማ አምፒር ያለበት ህንፃ እንዲፈርስ ውሳኔ መተላለፉ ተሰማ ጥንታዊ ይዞታው በቅርስነት ከተመዘገቡ እና ደረጃቸውን ከጠበቁ የፒያሳን የታሪክ አሻራ ከሚያሳዩ ከፈረሳ የተረፋ ጥቂት ህንፃዎች ውስጥ አንዱ ነው የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ: https://www.meseretmedia.org/p/…
#ዜናመሠረት መንግስት ላይ ተቃውሞ ያሰሙ ዜጎች ባዘጋጁት የዩትዩብ ውይይት ላይ ጠ/ሚር አብይ አህመድ እንዲገኙ ጥሪ አደረጉ ከሰሞኑ በዋሽንግተን ዲሲ እና በለንደን እንዲሁም በሌሎች የአለማችን ከተሞች የተቃውሞ ትዕይንተ ህዝብ እያዘጋጁ ያሉ ዜጎች በዛሬው ዕለት አንድ ጥሪ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ማድረጋቸው…
#ዜናመሠረት ማቆሚያ በሌለው የግዳጅ መዋጮ የተማረሩ አንዳንድ የኮዬ ፈጬ እና የቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው መሰደድ መጀመራቸው ተሰማ "የአካባቢያችን ማኅበረሰብ በአብዛኛው በከፍተኛ ድህነት ውስጥ የሚገኝ፣ የዕለት ጉርስ ለማግኘትና ልጆቹን ለማስተማር እየተቸገረ ያለ ቢሆንም አስተዳደሩ ግን ይህ…
#ዜናመሠረት ዳኛዋ የሙስና ተከሳሽ ግለሰብ ጠበቃ የትዳር አጋር ሆና የቀረበችበት የክስ ሂደት ውዝግብ አስነሳ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ የቤተሰብ ችሎት ዳኛ የሆነች ተጠርጣሪ ውሳኔ ለመስጠት በሚል ከተከራካሪ ግለሰብ 600 ሺህ ብር ጉቦ ጠይቃ 100 ሺህ ብር ጉቦ በቢሮዋ ስትቀበል እጅ…