ቻናሉ ለኢትዮጵያውያን እና አማርኛ ተናጋሪ የማንቸስተር ዩናይትድ አድናቂዎች ዋና መረጃ ምንጭ ሆኖ ይጫወታል። በየቀኑ የዝውውር ዜናዎችን፣ የጨዋታ ውጤቶችን፣ የተጫዋቾች ስታቲስቲክስ እና የቴክኒክ ትንተናዎችን ያቀርባል። ከFabrizio Romano እና Ben Jacobs ያሉ የእግር ኳስ ጋዜጠኞችን ዘገባዎች በማጣቀስ ታማኝ መረጃ ያገናኛል። በተጨማሪም አድናቂዎች በአሰልጣኝ ምርጫ እና የቡድን አቋም ላይ ለመወያየት የሚያስችሉ ተግባራዊ ጥያቄዎችን ያቀርባል። ይህም ከቀጥታ ስርጭቶች እስከ ታሪካዊ ዳሰሳዎች ድረስ ሰፋ ያለ የክለቡን ይዘት ይሸፍናል።
football fans, Manchester United supporters
news, updates, mixed with discussion
daily news, multiple posts per day, very active
mixed
ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን። ባልታሰበ እና ባልተገመተ ሁኔታ ከ338K በላይ ተከታዮች የነበረው ቻነላችን በራሽያን ሀገር ጠላፊዎች ስር በመግባቱ እና ሙሉ ለሙሉ ከቁጥጥራችን ውጪ በመሆኑ ምክንያት ከናንተ ከውድ ተከታታዮቻች ጋር ለቀናት ሳንገናኝ ቀርተናል። ቻነሉን መልሰን ለመቆጣጠር ጥረት ያደርግን…
🔥🔥🔥🔥 ቦለለለለለልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥 እናንተ እንደዚህ ትናፍቃላችሁ ለካ!🥹 ምግብ አልበላንም እንቅልፍ አልተኛንም ናፍቆታችሁ አላስተረፈንም። እንዳንዲስ እንቀውጠዋለን ምንም እንዳታስቡ ፎለለልልልልልልልልል! ነው የምንለው FINALLY WE ARE BACK! ተመልሰናል!! 🙌💣💣💣 MANCHES…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
እንዴት ነው ቤተሰብ Live Stream ይከፈት ወይ?? የምታጋሩት የምታወሩበት የምትወያዩበት ሀሳብ አላችሁ?? ይከፈት? @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
ኖህ አጃዪ ለጀርመን የ18 አመት በታች ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል። @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ቢያንስ 20 ጨዋታ አድርገው ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኙ አማካዮች : 🥇 7.49 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ 🥈 7.32 - ዴክላን ራይስ 🥉 7.24 - ጆሹዋ ኪሚች 🏅 7.23 - ጀምስ ጋርነር 🏅 7.23 - ፔድሪ WhoScored @Manchesterunited_Fans…
ወንድማችሁ YARRY WAZZA ለቀጣይ አመት ቢሆን ብሎ ያሰበውን አሰላለፍ በዚህ መልኩ አጋርቷችኋል። ትስማማላችሁ? @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
WhoScored በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ዉስጥ እስካሁን ባለው የውድድር ዘመኑ ምርጥ ቡድን ይፋ ሲያደርግ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ተካቷል! @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz