የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ሰላም እያልኳችሁ ይህ ቴሌግራም የክርስቶስ እስረኛ (Prisoner of Christ) ተማሪዎች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና መልእክቶች የሚያገኙበት ቻናል ነው:: “ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን” 2ኛ ቆሮ 10:5
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.