ለየት ያለው የ 2017 Freshman Tricks ምዝገባ እንደቀጠለ ነው ። አንድ ጊዜ ብቻ ከፍላችሁ ሁለቱንም ሴሚስተር እንድትማሩ ከማስቻሉም ባለፈ ዲፓርትመንት ስትመርጡ የ medicine ,law,architecture,pharmacy ,software COC ፈተናዎች ተፈትነው ባለፉ ተማሪዎች የሚሰጠውን የ COC ስልጠ…
ከዚህ ቀደም የ ሜዲስን ፣ ፋርማሲ እና አርክቴክቸር COC አልፋችሁ በእነዚህ ዲፓርትመንቶች እየተማራችሁ ካላችሁ Freshman Tricks ለቀጣይ ተማሪዎች ከእናንተ ጋር በመሆን ለቀጣይ COC ተፈታኞች ስልጠና መስጠት ይፈልጋል ። በመሆኑም የማስተማር ልምድ ያላችሁ እና አዲስ አበባ ላይ የምትኖሩ ከሆነ @Brand_Bo…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
📓English Skill 2 chapter 1 note 📮Active and Passive Voice 💾 251 K.B © Freshman Tricks. @Freshman_tricks
የ Freshman Application አከፋፈት እና ሙሉ የምዝገባ ሂደት ።
የ Second Semester Freshman Course Class ዛሬ እንጀምራለን ። ይሄን በማስመልከት 500 ብር የነበረውን ክላስ ዛሬ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በ300 ብር ብቻ አቅርበናል ።ያዘጋጀነውን ክላስ በምታዩት መልኩ በApp እንዲሁም አፑ ለማይሰራላቸው በቴሌግራም በመልቀቅ መውሰድ ትችላላችሁ ። በመሆኑም የክላ…
💠Freshman Tricks mobile app
ተቋርጦ የነበረው የ application አገልግሎት ስለተመለሰ አሁን ላይ ከቴሌግራም በተጨማሪ አፑንም መጠቀም ትችላላችሁ ።