FBC (Fana Broadcasting Corporate) serves as the official Telegram channel for Ethiopian state media, providing regular updates on government policies, political developments, and economic initiatives. The channel covers infrastructure projects, health campaigns, electoral processes, and cultural events across various regions of Ethiopia, including Afar, Oromia, and Sidama. The tone is formal and informative, focusing on state achievements and government announcements.
Ethiopian citizens, General public, Government employees
news, government announcements, political coverage
Daily news updates
neutral
የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮ…
ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማ…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
ኢራን በእስራኤል የኢንዱስትሪ ማዕከል ላይ የሚሳዔል ጥቃት ፈጸመች አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በደቡባዊ እስራኤል በሚገኝ የኢንዱስትሪ ማዕከል ላይ የሚሳዔል ጥቃት ፈጽማለች፡፡ የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው÷ ቴህራን በኢንዱስትሪ ማዕከሉ ላይ በፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት የኬሚካል ማምረቻ…
አትሌት ልቅና አምባው የበርሊን ግማሽ ማራቶንን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጀርመን በተደረገ የበርሊን ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ልቅና አምባው አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ልቅና ርቀቱን በ1 ሰዓት 5 ደቂቃ ከ7 ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ https://www.fa…
“ትናንት መነሻ፣ ዛሬ መገሥገሻ፣ ነገ ደግሞ መድረሻ ነው። "ቅርሶቻችንን ቁርስ ማድረግ" በሚለው ሀገራዊ ዕሳቤ፣ የትናንት ወረቶቻችንን ጠብቆ ለትውልድ የማሻገር ሥራችንን በትጋት ቀጥለናል። በአፋር ክልል አይሳይታ ከተማ በመገኘት፣ በታሪካዊው የሡልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬ ቤተ መንግሥትና መስጅድ የተመለከትነው ውብ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በአረንጓዴ ዐሻራ ከ600 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል… አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ600 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። የቢሮው ም/ሃላፊ…
አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ተለያየ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ከአሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ ከሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ቶተንሃም ቶማስ ፍራንክን በማሰናበት የኢጎር ቱዶርን ቅጥር መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ…