This channel focuses on the spiritual life of Ethiopian Orthodox Christians, publishing daily content that includes interpretations of the Bible, details on fasting periods, and stories of saints. It serves as a resource for pastoral questions, addressing moral and relationship topics such as marriage and intimacy through a Christian lens. The content aims to foster faith, providing both theological instruction and practical spiritual advice.
Consistent high-quality Amharic religious content with a mix of theological teaching, practical advice, and scriptural study.
Ethiopian Orthodox Christians and followers of the EOTC in Ethiopia and the diaspora seeking daily spiritual enrichment.
mixed
daily updates
positive
“ልጆቼ ፦ እግዚአብሄርን በእምነት በፀሎት እንሻው ከእኛ የጠፋ ገንዘባችንን ነቅተን ተግተን በብዙ ድካም እንድንሻው እንዲሁ ሃሳባችንን ወደ እግዚአብሄር ልናቀርብ ይገባናል ፤ ልጃችን ቢጠፋብን ፈልገን በቅርብ ያላገኘነው እንደሆነ ሃይላችንን በድካም ድካማችንን በሃይል የምንለውጥ አይደለንምን? የጠፋውን ልጃችንን ስለመፈ…
ኢየሱስ ክርስቶስ፡- “ጨለማን ያሳደደው ብርሃን ዓለምን ሁሉ ያበራው ፋና የማይነዋወጥ መሰረትና የማይፈርስ ግንብ የማይሰበር መርከብና የማይሰረቅ ማህደር የለዘበ ቀንበርና የቀለለ ሽክም እርሱ ለአባቱ ኃይል ጥበቡም የሚሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ “ለሁሉ ያስባል፤ ሁሉንም ያጠግባል ለዕውራን ያዩ ዘንድ ብርሃንን ይሰ…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵♂የስሜት…
⁉️ጥያቄና መልስ 🌺🌺🌺🌺 ❤️፩. ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው⁉️❤️ ፪. ጌታ ለምን ድንግል ከሆነች ማርያም ተወለደ? (ለምን በድንግልና ተወለደ?)
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!!
መታዘዝ መታዘዝን ይጠራዋል። አንድ ሰው ለእግዚአብሔር ሲታዘዝ እግዚአብሔር ደግሞ ልመናውን ይሰማዋል። አባ ሚዮስ
ኒቆዲሞስ እና ትምህርቱ!!! 👉በመ/ር ሰሎሞን ጌታነህ!!! 👉ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል። ✝️ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ከአይሁድ አለቆች እና መምህራን አንዱ ነው።በወንጌለ ዮሐንስ ምዕራፍ ሦስት ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እን…