ወንጌል ቅዱስ☦️📖 °ምስጢረ ቃል 🔍 °የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት መማር ለሚፈልጉ ሁሉ! የአራቱን ወንጌላት ቃል በቃል አንድምታ የቅዱስ ጳውሎስ'ና የሌሎች ሐዋርያት መልእክታት ከቅዱሳን አባቶች ትርጓሜ ጋር ተደግፈው በስፋትና በጥልቀት የቀረቡ ማብራሪያዎች እዚህ ይገኛሉ። °ክርስትናዎን የሚያጠነክሩ ጥልቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች!!
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.