ይህ ቻናል 'ከግቢ ሰማይ ስር' ተብሎ የሚታወቀውን ተከታታይ የፍቅር ታሪክ፣ የቴክኖሎጂ እና ሳይንስ ዜናዎች (እንደ ሃብል ቴሌስኮፕ እና 3D ፕሪንቲንግ)، የክርስትና ሀይማኖታዊ ጽሑፎች እና የድንግል ማርያም ጸሎቶች፣ እንዲሁም የህይወት ጥቅሞች እና ሳይኮሎጂ መረጃዎችን ያቀርባል። ለ210,000 በሚሆኑ አባላት የተከፈተው ይህ ቻናል ትምህርት፣ መዝናኛ እና መንፈሳዊ ይዘቶችን በማቀላቀል ከአንባቢያኑ ጋር በንቃት ይገናኛል።
students, young adults, general public
mixed
daily, active
positive
አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል 😂😂😂😂😂 ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ 🙇🙇 መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ 👦"እማዬ እንዳለች... " 🧑🦱"እእ.. ምን አለች 👀" 👦"አጉርሱት..."🙇🙇 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዝም ብሎ ማለፍ የለም 👍 Like ማንን ገደለ🥰👍 አን…
♥️ ተማሪዋ ♥️ . . 🌹...ክፍል 41...🌹 . . አዘጋጅ እና አቅራቢ=- ከደራሲያን አለም የቴሌግራም ቻናል ✍ . . አልኳት አዎ አውቀዋለሁ " አለችኝ ፀጉሯን በጣቶቿ እየነካካች። "ስንቴ መጥተሻል?" "አንድ ሁለቴ" "ከማን ጋር?" "ከግቢ ልጆች ጋር ነዋ ብቻዬን አልመጣ…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
ወንድሜ ኑሮ ከብዶሀል? አይዞህ እኔም ከብዶኛል😭😭 እኔ አደለውም ያልኩት ልጅ ዳውድ ነው ያለው 😁
አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል 😂😂😂😂😂 ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ 🙇🙇 መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ 👦"እማዬ እንዳለች... " 🧑🦱"እእ.. ምን አለች 👀" 👦"አጉርሱት..."🙇🙇 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዝም ብሎ ማለፍ የለም 👍 Like ማንን ገደለ🥰👍 አን…
Meta ህፃናትን ለአደጋ በማጋለጥ የ375 ሚሊየን ዶላር 💲ቅጣት ተጣለበት። በአሜሪካ ኒው ሜክሲኮ ግዛት የሚገኙ ዳኞች ግዙፉን የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ (የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ ባለቤት) የህፃናትን ደህንነት ችላ በማለቱ እና ለአእምሮ ጤና መቃወስ እንዲሁም ለጾታዊ ብዝበዛ በመዳረጉ 375 ሚሊየን…
Hubble Space telescope የሰው ልጅ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ታሪኩ ውስጥ ብዙ አስገራሚ የፈጠራና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ሰርቷል። ከእነዚህ እጅግ አስገራሚ የፈጠራ ውጤቶች ውስጥ የHubble space Telescope አንዱ ነው። ⚫HST ላለፉት 36 አመታት ከምድራችን በ535 ኪሎ ሜትር ከፍታ ላይ እጅግ…
✳️ የዓለማችን ትልቁ 3ዲ ማተሚያ❗️ 🔺ፋክትሪ ኦፍ ዘ ፊዩቸር (Factory of the Future) የተሰኘ የዓለማችን ግዙፍ 3ዲ ማተሚያ በአሜሪካው ሜይን ዩኒቨርሲቲ ይፋ ሆኗል፡፡ መሣሪያው በ2019 በዚሁ ዩኒቨርሲቲ ከተሰራዉና ማስተር ፕሪንት (Master Print) ከተሰኘዉ 3ዲ ማተሚያ በአራት እጥፍ የሚልቅ…