ይህ ቻናል ከአል-አይን ሚዲያ ኔትወርክ (አረብ ኢምሬትስ) የሚመነዘር ዓለም አቀፍ ዜና በአማርኛ የሚተረጎም እና የሚያቀርብ ነው። ትራምፕ እና ፑቲን ውይይት፣ እስራኤል-ጋዛ ግጭት፣ የኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳዮች፣ ስፖርት ዜናዎች እና የሰው ልጅ ጉዳዮችን ያካትታል። ብዙውን ጊዜ በቀን ብዙ ዜናዎችን በአጭር እና በቀላል ጽሑፍ ያስተላልፋል። ለ90,000 በላይ ተመዝጋቢዎች ያለው ይህ ቻናል የአረብ ሀገራት እና አለም አቀፍ ጉዳዮች በአማርኛ ለማግኘት ጠቃሚ ምንጭ ነው።
Professional news aggregation from established Al Ain Media network with consistent formatting and high subscriber count, though mostly curated content rather than original reporting.
Ethiopian diaspora and Amharic speakers interested in international news, politics, and sports. Likely ages 25-55, educated, following global affairs and Ethiopian domestic issues.
news
daily news, multiple posts per day
neutral
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች የኢስታንቡል ገዥ ቢሮ እስሩን ተከትሎ በከተማዋ ሁሉም ስብሰባዎች እና ተቃውሞዎች እንዳይካሄዱ ለአራት ቀናት የሚቆይ እግድ አስተላልፏል። https://bit.ly/3FF7NRt
ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው የሚረዳው አጥቶ ወደ ገዳም የገባው ሰው በመጨረሻም ጾታው ሲታወቅበት ከገዳም መውጣቱ ተገልጿል በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3E1XW7D
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች የኢስታንቡል ገዥ ቢሮ እስሩን ተከትሎ በከተማዋ ሁሉም ስብሰባዎች እና ተቃውሞዎች እንዳይካሄዱ ለአራት ቀናት የሚቆይ እግድ አስተላልፏል። https://bit.ly/3FF7NRt
ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው የሚረዳው አጥቶ ወደ ገዳም የገባው ሰው በመጨረሻም ጾታው ሲታወቅበት ከገዳም መውጣቱ ተገልጿል በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3E1XW7D
ኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን የወደብ ጥያቄ “ጊዜ ያለፈበት” ሲሉ ተችትዋል። አዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋል። ዝርዝሩ…
⭕️ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋገሩ 📌ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ አል ናህያንን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። 📌በዋይት ኃውስ…
“ከአረብ ኢምሬትስ ጋር ያለን ግንኙነት በታሪክ ጠንካራ ነው”- ትራምፕ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋረዋል። የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- h…