ዘ-ነገደ አምሓራ የአማራ ህዝብ በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ እጅግ ጥንታዊና ነባር ህዝብ ሲሆን። አለም ላይ ገናና ስልጣኔ ከነበራቸው ቀደምት ህዝቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን በታሪክ በባህል በእምነት በእውቀትና በጥበብ የበለፀገ ታታሪና አምላኩን የሚፈራ ጀግና ህዝብ ነው።
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.