Dedicated to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, this channel serves as a spiritual hub sharing new hymns (Mezmur) and musical recordings by local artists like Zemari Gebre Yohanis and Liq Maqdisu Tesfaye Yohannes. It provides theological discussions, fasting schedules for seasons like Great Lent, and messages of encouragement for the community. While primarily focused on religious content, the channel also hosts promotional posts and graphics from Aser Production regarding these musical videos, aiming to strengthen the faith of subscribers.
Authentic religious content and high-quality hymn presentations, but occasionally diluted by frequent reposts and promotional advertisements for a design studio.
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church followers, believers seeking spiritual nourishment, and fans of Ethiopian religious music and audio-visual content.
music, video, discussion, mixed
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች 🥺 ክፍል ፲፪ ምንድን ነው የሚታየኝ እ… አይኔ ነው አለ ዘሚካኤል ልዑልኧረ እኔም ይታየኛል አለ ማሜ ከነቤተሰቡ ሊጠመቅ ሲመጣ አይተው ነበር የደነገጡት ከነ ማሜ ጋር ወተት የመሰለ ፂም ያላቸው አባት አብረው አሉ ምን ተፈጠረ መሰላችሁ ማሜ ወደ ቤቱ ሲገባ የአልጋ ቁራኛ የሆነችው…
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች🥺 ክፍል ፲፩ አባ በጣም ደነገጡ ወደ ስዕለ አድህኖው ተጠግተው እያለቀሱ እልል አሉ ኪዳነምህረት የሚሳንሽ የለም የጅሩዋ እናቴ እንደማታሳፍሪኝ እርግጠኛ ነበርኩ እሰይ እልል እያሉ ሁሉንም እያቀፉ አሳለሟቸው የተፈጠረውን ሁሉ አንድ በአንድ አጫወቷቸው አባ እንደዛሬ ስቀው አያቁ…
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
Frequent updates, mostly video links and short spiritual quotes posted throughout the day.
positive
ይኼንን አለማየት አይቻልም🥰🥰🥰🥰
እንደኔ የማርከዉ ማንን ነው? 👇👇👇 https://youtu.be/i2CG9wnOaxQ?si=OJpg642H9w1xVlcc
#የቅዱስ_ጴጥሮስ_ንስሓ ቅዱስ ጴጥሮስ በእለተ ሐሙስ ከጌታችን፣ ከአምላካችን፣ ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀበለ። እናም ቅዱስ ጴጥሮስ ከጌታችን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ከተቀበለ በኋላ፣ ጌታን "አልክድህም" ብሎ ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ ካደው። በዚህ ጊዜ ነበር የክርስቶስ ዓይ…
🚀 Something BIG is coming... We’re currently working behind the scenes 👨💻 Some parts are already deployed ✅, while others are still cooking 🔥 ⏳ So stay patient, guys… We’re preparing something…
https://youtu.be/i2CG9wnOaxQ?si=X5bSj4Rghao9MzBb
🚀 Something BIG is coming... We’re currently working behind the scenes 👨💻 Some parts are already deployed ✅, while others are still cooking 🔥 ⏳ So stay patient, guys… We’re preparing something…
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ደግሞ ተመረቅሁ😊 "እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት ዐሥር አውታርም ባለው በበገና ዘምሩለት።" መዝ. 32÷ 2 #Aser #CEO #Eden #new #Design #Graphics #Alert #Order #Edu #Brand #Creators #Photoshop #Ps Aser Production…
ደከመኝ እኔ አሁንስ እግዚአብሔር ግን አጠገቤ ነው? መልስ ትፈልጋላችሁ?👇
Social Norms vs. Market Norms 🔹 Social Norms 🤝 • Built on trust and relationships • Driven by care, not money • Breaking them hurts feelings 🔹 Market Norms 💰 • Focused on transactions and…
አንዳንዴ..... መጽሐፍ ቅዱስ ኖሮህ "ለምን መዝሙረ ዳዊት አትደግምም?" ስትባል "አይ መዝሙረ ዳዊት መግዣ ብር ስለሌለኝ ነው" ትላለህ። -አበበልኝ-