This channel acts as a primary hub for Ethiopian Manchester United supporters, offering rapid 24-hour updates on match results, player news, transfer rumors, and interviews. The content consists of fan photography, reaction memes, and translated quotes from players and managers. However, the feed is heavily diluted by frequent, intrusive advertisements for betting and gaming sites (e.g., DashBETSS, Habesha Games), which interrupt the flow of pure football content.
Contains frequent, intrusive gambling/gaming advertisements that clutter the feed, lowering the overall quality.
Ethiopian Manchester United fans and football enthusiasts, primarily adults 18-40 who follow the club's news and standings.
mixed
Daily updates with mixed content including news, memes, and ads.
Welcome to Man United Ethiopia 😍 @Man_United_EthiopiaFans @Man_United_EthiopiaFans
"እኛ ተጨዋቾች ለተፈጠረው ነገር በሙሉ ሀላፊነት መውሰድ አለብን በዚህ የውድድር አመት ብቻ ሁለት አሰልጣኞችን በቡድናችን ውስጥ ተመልክተናል ።" "በውድድር አመቱ ብዙ ማድረግ የምንችለለ ነገር ነበር ሆኖም ያደረግነው ነገር ከዚህ በተቃራኒ ነበር ለበቂነት እንኳ የተጠጋ አይደለም ።" "ያለፉት ሁለት ወራት ለእኛ እ…
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
positive
Cnuha in 4k 🔥♥️ Good night everyone 🏴 👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
📸 - ሌኒ ዮሮ እና የቦርንመዝ ተጫዋች የሆነው ዲያኪቴ የቀድሞ ክለባቸውን ሊል ትላንት ጎብኝተዋል ❤️🇫🇷 👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
ከ 3 ወር በፊት በዛሬዋ ቀን ክለባችን ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን አሰናበተ። Since then... 📈📈📈 👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
📸 - When JJ Gabriel and Cristiano Ronaldo Jr joined Manchester United in 2021. 🌟❤️ 👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
🚨 አንድ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ለብሩኖ ፈርናንዴዝ : “ብሩኖ፣ ለእኛ እንድታደርግልን የምንፈልጋቸውን ጥቂት ነገሮች ልንገርህ፤ እሱም ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ መመለሳችንን ማረጋገጥ ነው። “ከዚያም የዓመቱን የባሎንዶርን ታሸንፋለህ።” 🗣️ ብሩኖ፦ “(ሳቅ እያለ)፣ መጀመሪያ ሻምፒዮንስ ሊግን እንሞክራለን።”…
🔥ጨዋታዎችን ይጫወቱ እና አስደናቂ ሽልማቶችን ያሸንፉ! 🔥 (https://dashbetss.com/) የኢትዮጵያን ቁጥር 1 የጨዋታ መድረክ፣ DASHBETSS ጨዋታዎች ይቀላቀሉ! ነፃ ጊዜዎን ወደ እውነተኛ ገንዘብ ይለውጡት። 🎁100% የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ! 🎁ሲመዘገቡ 20 ETB ነፃ ስፒኖችን ያግኙ! 🎡…
🚨 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🚨 የማንችስተር ዩናይትድ የቅድመ-ውድድር ዝግጅት መርሃ-ግብር ! ማንችስተር ዩናይትድ በሐምሌ እና ነሐሴ ወራት ውስጥ በፊንላንድ፣ ስዊድን፣ ኖርዌይ፣ አየርላንድ ሪፐብሊክ እና ፖላንድ የቅድመ-ውድድር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል። 🗓 የጨዋታዎች ዝርዝር፦ • ከሬክስሃም ጋር፦…
🌍🏴 የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ለብሔራዊ ቡድን ግዳጅ የተጠሩበት እና ጨዋታ የሚያደርጉበት ቀን ሙሉ ዝርዝር : • ኮቢ ሜይኑ፣ ሃሪ ማጓየር እና ማርከስ ራሽፎርድ፤ እንግሊዝ ከ ኡራጓይ (ዓርብ፣ መጋቢት 18)✅ እንግሊዝ ከ ጃፓን (ማክሰኞ፣ መጋቢት 22)✅ • ማኑኤል ኡጋርቴ፤ እንግሊዝ…
🏆 || የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት መርሃግብር ! ⏰| ተጠናቀቀ" ⚽️ በርንማውዝ 2-2 ማን ዩናይትድ ⚽️ #ክርስቴይ 67 #ብሩኖ 61' #ክሩፒ 81' #ሂል OG 71'…
አሰላለፋችን 😍🔥 👑 @Man_United_Ethiopia_fans 👑 @Man_United_Ethiopia_fans