Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
አንድነታችን ሸዋ፣ ወሎ እና ጎጃም ላይ የተከፈተብንን ጥቃት በመመከት ጎንደር ላይ ባገኘነው የድል ማህተም ታትሟል። የካቲት 07 ቀን 2018 ዓ.ም የጎንደሩን ድል አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ ሀ) መግቢያ የጨፍጫፊው…
🔥#የአደረጃጀት_ዜና‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር የ65ኛ ክ/ጦር አመራር ለተከታታይ ቀናት ባደረጉት አስቸኳይ ስብሰባ የአመራር መተካካት፣ አጠቃላይ ግምገማ፣ የውህደትና የተሀድሶ ዝግጅት አድርገዋል።
#ሰበር "የመጨረሻ የጥንካሬችን ማሳያ" በሚል የመከላከያ ሰራዊት ተቋም የሚመካባቸው የአየር ወለድ ኮማንዶዎችና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት የሸዋ አፈር ሲሳይ ሆነው እየቀሩ ነው። እጅ የሚሰጡት እየተረፉ ነው:- Facebook አድራሻየ ከዚህ አለ👇🏾👇🏾 https://www.facebook.com/robel.worku…
🔥#አባታችን_ተማርኳል_እኛም_ተደግመናል‼️ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር [የካቲት 04/2018ዓ.ም ምሽት 01:00] የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር 13 ሠዓታትን የፈጀ ውጊያ ከፈጸመ በኋላ የተመረጡ 30 የነጻነት ተፋላሚዎችን በአርበኛ ተመሥገን ውባንተ አባተ፣ በአርበ…
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ለውጭ ቱሪስቶች ጋር ስለ ፋኖ ትግል አስረዳ! ✔️አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ22ኛ ክፍለጦር አመራሮች አርበኛ ሀብታሙ አለኸኝ የክፍለጦሩ ም/ስብሳቢ ፣ አርበኛ ገደፉው አይዘንጋው የክፍለጦሩ ም/ጦር አዛዥና ሌሎችም በተገኙበት ጭስ አልባው ነዳጅ እየተባለ…