ይህ የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ቴሌብር ኦፊሴላዊ ቴሌግራም ቻናል ነው። ቴሌብር ሱፐርአፕን ጨምሮ የተለያዩ ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች፣ ከባንኮች ጋር ያሉ ትስስሮች፣ የአየር ሰዓት እና የሞባይል ጥቅል ግዢ፣ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) አገልግሎት፣ እንዲሁም የኩባንያው ዜናዎች እና የዓለም አቀፍ ክስተቶች (MWC) ሪፖርቶች በየቀኑ ይቀርባሉ። ለደንበኞች ልዩ ቅናሾች፣ ጨዋታዎች እና የጥንቃቄ መልዕክቶችን ያካትታል።
general public
announcements
daily updates
positive
🏆 ሁለተኛው 480,000 ብር ለዕድለኛው ደርሷል!! 🎉🎉 ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም በርካታ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፤ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ይቀበሉ ከ11% የገንዘብ ስጦታ በተጨማሪ፣ 5 ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው የ…
ኢትዮ 130 እንደተለመደው በ4ኛውም ዙር 100 ሺህ ብርን ጨምሮ ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ለዕድለኞች አበርክቷል!! ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!! 🎉🎉 🔥 ሽልማቶቹ ገና አልተነኩም 6ቱን ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢሎችን ጨምሮ በርካታ ሽልማቶች አሁንም እርስዎን ይጠብቃሉ! 💡ጥቅልና የአየርሰዓት በመግዛት፣ የአገል…
Belum ada ulasan
Jadilah yang pertama berbagi pengalaman Anda dengan kanal ini.
በብድር ክፍያ ይቻላል! ያለዎት ሂሳብ በቂ ሳይሆን ሲቀር ቴሌብርን እንደኪስዎ በመጠቀም በክሬዲት መክፈል እንድትችሉ ዳሽን ባንክ እንደኪሴን አቅርቦላችኋል! ድንገት በቴሌብር ያለን ሂሳብ በቂ ካልሆነ ቴሌብርን እንደ ኪሳችን በመጠቀም መበደር እንችላለን ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ…
በ *127# ለቴሌብር አገልግሎት እንዴት መመዝገብ ይቻላል? #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቀላሉ የዲጂታሉን ዓለም ይቀላቀሉ! ዘመኑ የሚፈልጋቸውና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ስማርት ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል! 🤳 አዳዲሶቹ Znexus 📱 Tecno Spark 40c 📲 ZTE Blade A36 & A56 📱 Samsung Galaxy A06 & A07 ከሙሉ ዋስትና ጋር፤ ቀድመው በመግዛ…
ኢትዮ ቴሌኮም እና የጣሊያኑ አስኮት ኢነርጂ አረንጓዴ ዲጂታል መሠረተ ልማት ለመገንባት ያለመ ስትራቴጂካዊ ውይይት አካሄዱ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በጋታኖ ፋሲያና ከተመራ የአስኮት ኢነርጂ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጋር በአገር አቀፍ የመሠረተ ልማት ግንባታ ላይ የታዳሽ የኃይል ቴክኖሎጂዎችን…
እንቆጥብ እንጠቀም! በቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎት በዳሽን ባንክ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በሲንቄ ባንክ እንዲሁም በአዋሽ ባንክ ጠቀም ያለ ወለድ ወይም ያለወለድ አማራጮችን በመጠቀም እንቆጥብ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቆጥብ እንዲ…