This channel publishes daily summaries of current events, translating and reporting major international news into Amharic. It covers a wide range of topics including US and Iranian politics, military operations, global economics, and scientific advancements. The content serves as a comprehensive news digest for the Ethiopian-speaking audience interested in world affairs.
Reliable translation service for international headlines, though content is largely repurposed.
General news consumers in Ethiopia and the Ethiopian diaspora interested in global and local politics.
news
daily updates
neutral
አሜሪካ ለመግባት 15 ሺሕ ዶላር መክፈል ግዴታ ሊሆን ነው ኢትዮጵያም በዚህ ውስጥ ተካታለች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት የዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር አሜሪካ መግባት በሚፈልጉ የተለያዩ ሐገራት ዜጎች ላይ የጣለዉ የገንዘብ ማስያዢያ ከመጪዉ መጋቢት 24 ጀምሮ መተግበር እንደሚጀምር የጀርመን ድምጽ ዘግቧል ። የ…
የዓለም የነዳጅ ዋጋ በአንድ ጀንበር በ10% አሻቀበ ኢራን በዓለም ላይ ግዙፍ ለሆነው የቃታር የተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ተቋም ላይ በፈጸመችው ተከታታይ የድሮንና የሚሳይል ጥቃት ሳቢያ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በአንድ ጀንበር የ10 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ይህ የኢራን እርምጃ እስራኤል በኢራን የጋዝ መስክ ላይ ለፈጸመችው…
Belum ada ulasan
Jadilah yang pertama berbagi pengalaman Anda dengan kanal ini.
ትራምፕ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የመከላከያ በጀት ሊጠይቁ ነው። የአሜሪካው ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሚቀጥለው 2027 የፈረንጆቹ የበጀት ዓመት 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የመከላከያ በጀት ዛሬ አርብ ኮንግረሱን ሊጠይቁን መሆኑ ተሰማ። የበጀቱ መጠን በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛው የመከላከያ በጀት ጥያቄ ነው። ካለፈው ዓመ…
አሜሪካ በሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ የምትሰነዝረው ጥቃት ‘የሞራል ውድቀት’ ማሳያ ነው ሲሉ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተቹ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራቅቺ አሜሪካ በኢራን ሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ የሰነዘረችው ጥቃት “የሞራል ውድቀት” ማሳያ ነው ብለው ተቹ፤ ኢራንንም ወደ ኋላ እንድትል አያስገድ…
የካንሰር መድሃኒቶች በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችል ፕሮጀክት እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ የካንሰር መድኃኒት ሙሉ በሙሉ ከውጪ የሚገባ እንደሆነ ይታወቃል ። ይሁን እና መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት የአዋጭነት ጥናት በማድረግ ባለሀብቶች በተለያዩ የካንሰር መድኃኒቶችን ሊመርቱ የሚያስችል ፕሮጀክት…
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ማክሮን ሚስታቸው በቀኝ መንጋጋቸው ካደረሰችባቸው ህመም እያገገሙ ነው ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዶናልድ ትራምፕ ስለ ትዳራቸው የሰጡት አስተያየት “ ደረጃውን የጠበቀ አይደለም” ሲሉ ተናገሩ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የኢራንን ጦርነት አስመልክቶ በዋሽንግተን ብሄ…
#NationalExam #Grade12 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በዚሁ መሠረት ፡- 1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህር…