This Amharic-language channel acts as a comprehensive news digest and investment guide for Ethiopia and the Horn of Africa. It broadcasts daily updates on national politics, military conflicts (such as the Sudan war), and international relations involving the USA, Iran, and China. Beyond news, the channel is heavily saturated with real estate advertisements promoting properties in Addis Ababa, offering installment plans and discounts on apartments and shops. The mix of hard news, financial data (currency rates), and commercial promotion makes it a resource for locals seeking market insights and property listings.
Provides useful local news and financial data, but is cluttered with real estate advertising and reposts.
Ethiopian professionals, real estate investors, and residents interested in local political and economic news.
mixed
daily active
🆕 አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ 📌 https://t.me/sellphone2777 📞 0929008292 📩 inbox @bina27 📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ
የከባድ መኪና ሹፌሮች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መስራት አስቸጋሪ ኾኖብናል ማለታቸውን ሪፖርተር ዘግቧል። በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የከባድ መኪና ሹፌሮች፣ "የኮቴ" በሚል በእያንዳንዱ ኬላ ላይ በሕገወጥ መንገድ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚከፍሉ መናገራቸውን ዘገባው አመልክቷል። ባንድ ኬላ ላይ የተሰጠ ደረሰኝ ሕጋ…
Belum ada ulasan
Jadilah yang pertama berbagi pengalaman Anda dengan kanal ini.
mixed
ይቋረጣል ⛔️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንኩን ሲስተም የማሻሻል ስራ ጋር በተያያዘ፣ የባንኩ ዲጂታል አገልግሎቶች ለጊዜው ይቋረጣሉ። የአገልግሎት መቋረጥ ዝርዝር: * ቀን: እሁድ፣ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም * ሰዓት: ከቀኑ 9:00 ሰዓት እስከ ለሊቱ 9:30 ሰዓት * የሚቋረጡ አገልግሎቶች:…
🚨 ሰበር ዜና | በመጨረሻም አልጋ ወራሹ ለኢራን እጅ ሰጡ የሳውዲ አረቢያ ጠንካራ መግለጫ ሳውዲ አረቢያ ግዛቷም ሆነ የአየር ክልሏ በማንኛውም ሁኔታ አሜሪካ በኢራን ላይ ለምትሰነዝረው ወታደራዊ ጥቃት ማገልገያ እንዲሆን እንደማትፈቅድ አስታወቀች። ዋና ዋና ነጥቦች፦ * የልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን አቋም፦ የሳውዲው…
📌ፒያሳ ላይ ሱቅ በ3.6 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ፤ በ 900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ✅እስከ 25% ቅናሽ 💥ፒያሳ መሀሙድ ሙዚቃ ቤት አጠገብ ከ 20- 145 ካሬ ☎️ 0964660066 👉4ኛ ፎቅ =20 ካሬ ጠቅላላ = 3,672,200 ብር ቅድመ ክፍያ 25%= 918,0…
የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትን በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትን በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማስፋፋትና ጥራቱን ለማረጋገጥ ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮዎች ጋር የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ በዋ…
🎁 የጊፍት ሪልእስቴት ልዩ ቅናሽ 🤔 ለምን እኛን ይመርጣሉ?? 👉ተወዳዳሪ የማይገኝለት በዘመናት የተገነባ ብዙ የቤት አማራጮች ያሉት በመሆኑ 👉በመሀል ከተማችን እንብርት በሆኑት አካባቢ ለአከፋፈል ምቹ በሆነ መልኩ መገንባታችን 👉ብዙ የቤት አማራጮች ማለትም ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት…
ዛሬ ከቴህራን በስተምዕራብ በሚገኘው የካራጅ ሰሜናዊ መተላለፊያ ላይ አሜሪካና እስራኤል በፈጸሙት ጥቃት B1 የተሰኘውን ቁልፍ ድልድይ አውድመዋል። በዓለም አቀፍ የጦርነት ህግጋት መሠረት፣ ቀጥተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ የሌላቸውን እና የህዝብን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያገለግሉ እንደ ድልድይ፣ መንገድ እና ሆስፒታል ያ…