This channel provides real-time alerts and news primarily concerning the Amhara regional state, including detailed reports on political conflicts (such as the Fano group), security situations (arrests, crimes, violence), and economic challenges like inflation, banking, and subsidies. It also covers wider Ethiopian national politics, infrastructure issues like power outages, and international affairs. The content frequently highlights opposition figures and controversial government actions, linking to a TikTok profile for video content.
The channel offers valuable real-time local news on regional politics and security, though it employs aggressive cross-promotion with repeated join links and TikTok links.
Amhara political activists, regional news consumers, and citizens following Ethiopian conflicts and economic developments.
news, alerts, discussion
ጎንደር ከተማ...! ዛሬ መስከረም 19/2018ዓ.ም በጎንደር ከተማ በማራኪ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ገፎ ቁጭ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተደራጁ ሌቦች፦አደነ ተሾመ፣ ሙሉ ወንድሙ ባዘዘው፣ ይታየው ገቢያው፣ በረከት ይታያል እና ማርቆስ ተሻገር የተባሉ የተደራጁ ዘራፊዎች በአንድ እናት ቤት በመግባት የቤት ዕቃዎችን ዘርፈው…
በነዳጅ ላይ የ30 በመቶ ግብር ሊጣል ነው! የገንዘብ ሚኒስቴር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ አጠቃላይ 30 በመቶ ግብር ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ማረጋገጡ ተሰማ። ይህ አዲስ ግብር 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና 15 በመቶ የኤክሳይዝ ቀረጥን የሚያካትት መሆኑን ሚኒስ…
Belum ada ulasan
Jadilah yang pertama berbagi pengalaman Anda dengan kanal ini.
Daily news updates
negative
“ህወሃት ጥቃቱን ካላቆመ ራሴን ከጥቃት መከላከል እጀምራለሁ!" -ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ ከጥፋቱ የማይመረው ጉጅሌው የህወሓት ቡድን በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የተለመደውን የሽብር ተግባሩን…
ጎንደር ከተማ...! ዛሬ መስከረም 19/2018ዓ.ም በጎንደር ከተማ በማራኪ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ገፎ ቁጭ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተደራጁ ሌቦች፦አደነ ተሾመ፣ ሙሉ ወንድሙ ባዘዘው፣ ይታየው ገቢያው፣ በረከት ይታያል እና ማርቆስ ተሻገር የተባሉ የተደራጁ ዘራፊዎች በአንድ እናት ቤት በመግባት የቤት ዕቃዎችን ዘርፈው…
በነዳጅ ላይ የ30 በመቶ ግብር ሊጣል ነው! የገንዘብ ሚኒስቴር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ አጠቃላይ 30 በመቶ ግብር ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ማረጋገጡ ተሰማ። ይህ አዲስ ግብር 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና 15 በመቶ የኤክሳይዝ ቀረጥን የሚያካትት መሆኑን ሚኒስ…
በአማራ ክልል ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ታዳጊዎች ለሴተኛ አዳሪነት መጋለጣቸውን ጥናት አመላከተ! በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው፣ ዕድሜያቸው ለጋብቻ ያልደረሱ ታዳጊዎች ወደ አዲስ አበባና ወደ ሌሎች የክልል ከተሞች በመሄድ በሴተኛ አዳሪነት እንደሚሰማሩ፣…
እስራኤል 🇮🇱 የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔትኒያሁ የተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ ንግግር ለማድርግ መድረኩን ሲይዝ ከጋማሽ በላይ የሚሆኑት ልኡካኖች አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi