This channel reposts news stories from various international and local sources (such as BBC, Walia, and Gebeya Media) covering topics like Ethiopia-Eritrea relations, Sudan conflict, currency updates, and football matches. The channel description explicitly identifies itself as a source for 'advertising jobs' and reposts sponsored content. It primarily serves an Ethiopian audience interested in current affairs and international news with a local lens.
Aggregates news from multiple sources but operates partly as a sponsored advertising channel.
General Ethiopian public and diaspora interested in national politics, military updates, and sports.
reposts
daily
neutral
ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተማሪዎች እንዲዘጋጁ የትሞህርት ሚኒስቴር አሳሰበ። የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ በጉዳዩ ዙሪያ በተዘጋጀ የአሰልጣኞች ስልጠና ማጠቃለያ ላይ እንደገለጹት የ2016 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናና ኦላይን ለመስጠት ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች…
‼️REMEDIAL ‼️ "የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና…
Belum ada ulasan
Jadilah yang pertama berbagi pengalaman Anda dengan kanal ini.
መልካም ቀን! #ገበያ_ሚዲያ #gebeyanews
በሕዳሴ ግድብ አቅራቢያ የሚገኝ የግብፅ ጦር በሱዳን አማፂያን ተከበበ መጋቢት 23/2018 (ገበያ ሚዲያ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አቅራቢያ በሚገኘው የሱዳን ግዛት ውስጥ የሰፈረ አንድ የግብፅ ጦር ሻለቃ “ታሲስ” ( ተብሎ በሚጠራው የሱዳን መስራች ጥምረት ኃይሎች መከበቡ ተሰምቷል። በሱዳን ፈጣን ደጋፊ ኃ…
በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊዮን ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ሥር ዋለ መጋቢት 23/2018 (ገበያ ሚዲያ) ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ በተካሄደ ጥብቅ የቁጥጥር ሥራ፣ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊዮን ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር…
በመዲናዋ በደረሰ የመኪና አደጋ የሞትና የአካል ጉዳት ደረሰ መጋቢት 23/2018 (ገበያ ሚዲያ) በአዲስ አበባ ከተማ የተባበሩት አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ በአንድ ሰው ላይ የሞትና በሦስት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቋል፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ መጋቢት…
ሌሊቱን በተደረገ ጨዋታ ዲሞክራቲክ ኮንጎን ጨምሮ ሌሎች ሃገራት ለአለም ዋንጫው አለፉ መጋቢት 23/2018 (ገበያ ሚዲያ) ወደ አለም ዋንጫ ለማለፍ ለሊቱን በተደረገ ጨዋታ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጃማይካን 1-0 በማሸነፍ የ2026ቱ አለም ዋንጫ ተሳታፊነቷን አረጋግጣለች። ከ52 አመታት በሃላ ወደ አለም ዋንጫ የተመለ…
እንኳን ለመላው የጥቁር ሕዝብ ኩራት ለሆነው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! #ገበያ ሚዲያ #ዓድዋ #ድል #በዓል #ኢትዮጵያ #Adwa130
እንኳን አደረሳችሁ! ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። #ገበያ_ሚዲያ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር የመተሳሰብ በዓል እንዲሆን ይመኛል። #መልካም_በዓል! #ገበያ_ሚዲያ #gebeyamedia #gebeyanews #ገበያ #addisababa #አዲስአበባ #Ethiopi…
እንኳን አደረሳችሁ! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! ገበያ ሚዲያ በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን ከልብ ይመኛል። መልካም በዓል! #ገበያ_ሚዲያ ገበያ ሚዲያ | ገበያ ቢዝነስ | Facebook