This Amharic channel focuses on comprehensive life skill development, featuring practical advice on relationships, decision making, time management, and emotional intelligence. Content includes motivational insights, book reviews/challenges like the 'Book Reading Challenge', and leadership guidance for professionals. The style is educational and supportive, aimed at equipping individuals with tools to navigate personal and professional challenges effectively.
High-quality, consistent educational content focused on personal development with a clear structure and practical advice.
Personal growth enthusiasts, couples, and professionals seeking relationship advice and leadership coaching in Amharic.
educational, discussion, self_help, mixed
Daily advice and weekly challenges
የብዙ ሰዎች ጥያቄ! ቁጥራችሁ ብዙ የሆናችሁ ሰዎች በዚህ ቻናል ላይ የምለቃቸውን መርሆች ከክርስትና እምነት (መጽሐፍ ቅዱስ) አንጻር መማር እንደምትፈልጉ inbox እያረጋችhuልኝ በመሆኑ ይህንን መልስ እሰጣለሁ፡፡ በአጠቃላይ የምሰጣቸው ትምህርቶች አቀራረባቸው በሁለት ይከፈላል፡- 1. እምነት-ተኮር (Faith-…
“የመጻፍ ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Writing Skills and Discipline) ካለኝ ከ30 በላይ መጽሐፍት የመጻፍ ልምድ በመነሳት የመጽሐፍን አጻጻፍ ክህሎት የማዳበርን መንገድ እንዳሰለጥናቸው የሚጠይቁኝ ሰዎች በመበራከታቸው ምክንያት አጠር ያለች ስልጠናን አዘጋጅቻለሁ፡፡ • ርእሱ፡- “የመጻፍ ክህሎት እ…
Belum ada ulasan
Jadilah yang pertama berbagi pengalaman Anda dengan kanal ini.
positive
ጊዜ አባካኞች! “እውነተኛው ችግራችን እድሜያችን አጭር የመሆኑና ፈጥኖ የማለፉ ጉዳይ ሳይሆን ጊያችንን ለማይሆን ነገር የማቃጠላችን ጉዳይ ነው” (Daily Wisdom) ጊዜያችንን በሚገባ ከተጠቀምንበት ፈጣሪ በቂ እድሜ ሰጥቶናል፡፡ ይህንን የተሰጠንን እድሜ ከጊዜ አባካኝ ሁኔታዎች መጠበቅ የእኛ ድርሻ ነው፡፡ ጊዜ…
አልፎ የመሄጃው መንገድ! • ጥሩ ይሄድ የነበረ ስራ ሲበላሽ . . . • ሰላምና የተረጋጋ የነበረው ውስጣችን ሲናጋ . . . • ግሩም የነበረው የፍቅር ግንኙነት በድንገት ሲቋረጥ . . . • ተስፋ አድርገነው የነበረው ነገር ውጤት ሳያመጣ ሲቀር . . . • የጠበቅነው ሳይሆን፣ ያልጠበቅነው ሲሆን…
7 ቅን ብቻ ቀረው !!! የሚያዚያ ወር Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለሚያዚያ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ራእይን ማወቅ እና መኖር” የተሰኘው ነው፡፡ መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ የንባብ ወር - ሚያዚያ / 2018 ለንባብ…
የምርጫና የውሳኔዎቻችንን ጉዳይ! የትናንትና ምርጫና ውሳኔያችንን ዛሬ እየኖርነው ነው፣ ወደድንም ጠላንም! መልካም ውጤት ባላቸውና ውጤታቸው ደስ በማይሉን ምርጫና ውሳኔዎቻችን መካከል ያለውን ልዩነት ያመጣው ትክክለኛውን ሂደት ያለመከተላችን ሁኔታ ነው፡፡ ሂደቱ ብዙ ነገር ያካተተ ቢሆንም፣ ዋና ዋና የሆኑትን ሶስ…
ወይ ወደ ፊት ወይም ወደ ኋላ! “ልክ ሕይወትን እንዴት መኖር እንዳለብኝ ያወቅሁ ሲመስለኝ ህይወት ትለወጣለች” - Hugh Prather የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትንበያዎች ሃርቫርድ የተሰኘው ታዋቂ ዩኒቨርስቲ ለውጥን አስመልክቶ ሶስት እውነታዎችን እንደተነበየ ብራያንና ፒተር ያስታውሱናል፡፡ 1. አሁን በተሰማራህ…