Ethiopian Sports News is a Telegram channel dedicated to providing up-to-date sports news and updates from Ethiopia and around the world. Our content includes local and international sports events, team news, athlete profiles, and expert analysis. We strive to deliver accurate and timely information to keep our audience informed and engaged. Join us to stay informed about your favorite sports teams and athletes, and to discuss the latest sports news and trends with fellow fans.
The channel provides regular updates and analysis on Ethiopian and international sports events. However, the frequency of posts and the variety of content could be improved.
Ethiopian sports fans, ages 18-45, interested in local and international sports events, teams, and athletes. Fluent in Amharic, English, Oromo, and Tigrinya.
news, updates, analysis, and discussion
⏳Countdown to the 2025 Club World Cup Final 🆚Chelsea vs. Paris Saint-Germain ⏰July 13 🏟MetLife Stadium Who do you think will win the final?🏆
ሰበር : አርሰናል ከኢታን ዌኔሪ ጋር በኮንትራት ማራዘም ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ውይይት በስምምነት ተጠናቋል። ልጁ ሁል ጊዜም በክለቡ መቆየት ነበር ፍላጎቱ። ምንም እንኳ ቼልሲን ጨምሮ ሌሎች ትልልቅ ክለቦች ኢታንን ለማግኘት ጥረት ቢያደርጉም በአርሰናል መቆየትን መርጧል። በቅርቡ ይፍ ይደረጋል። [ፋብሪዚዮ ሮ…
Belum ada ulasan
Jadilah yang pertama berbagi pengalaman Anda dengan kanal ini.
Daily updates and analysis during major sports events, with occasional posts on other days.
positive
🚨ሚኬል አርቴታ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የመጋቢት ወር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል። share @dailysportethiopia
🚨ብሩኖ ፈርናንዴዝ የወሩ ምርጥ ተጫዋች!!! የማንቸስተር ዩናይትዱ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የመጋቢት ወር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። share @dailysportethiopia
🚨አሌክሳንደር ኢሳክ ከረዥም ጊዜ ጉዳት በኋላ በዚህ ሳምንት ከሊቨርፑል ስብስብ ጋር ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሷል። በዚህ ሳምንት መጨረሻ እና ከዚያም ከፒኤስጂ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ጥሪ ይደረግለታል ተብሎ ይጠበቃል ሲል _pauljoyce ዘግቧል። share @dailysportethiopia
🚨ቶተንሃም ሆትስፐር ሮቤርቶ ዴ ዜርቢን አዲሱ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን በይፋ አስታወቀ። ጣሊያናዊው አሰልጣኝ ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ጋር የረጅም ጊዜ ውል የተፈራረሙ ሲሆን፣ አስፈላጊው የስራ ፈቃድ እንደተጠናቀቀ ስራቸውን በይፋ እንደሚጀምሩ ክለቡ ባወጣው መግለጫ ገልጿል። share @dailysportethiop…
🚨ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ተሳትፎአቸውን ያረጋገጡ የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር ይፋ ሆኗል። በዚህም መሠረት የሚከተሉት 10 ሀገራት ለውድድሩ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፦ • 🇲🇦 Morocco • 🇹🇳 Tunisia • 🇪🇬 Egypt • 🇩🇿 Algeria • 🇸🇳 Senegal • 🇨🇮 Côte d'Ivoire…
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🏴 በእንግሊዝ ካራቦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆 1:30| አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 9:00| ኒውካስትል ከ ሰንደርላንድ 11:15| ቶተንሃም ከ ኖቲንግሃም 11:15| አስቶን ቪላ ከ ዌስትሃም 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ…
Elevate Your Career in Construction & Manufacturing 🌍 Vertex International Recruitment Ltd. is actively seeking skilled professionals for exclusive overseas placements in Belarus and Singapore. Why c…
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን 09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ድሬደዋ ከተማ 12:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ 12:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ…
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 02:45 | ሊቨርኩሰን ከ አርሰናል 05:00 | ቦዶ ግሊምት ከ ስፖርቲንግ 05:00 | ፒኤስጂ ከ ቼልሲ 05:00 | ሪያል ማድሪ…
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:30 | አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ 04:30 | ብራይተን ከ አርሰናል 04:30 | ፉልሃም ከ ዌስትሃም 04:30 | ማን ሲቲ ከ ኖቲንግሃም 05:15 | ኒውካስትል ከ ማን ዩናይትድ 🇮🇹በጣልያን ኮፓ ኢታልያ 05:00…