ዜና አርሰናል (@ZENA_ARSENAL) ለአርሰናል ፕሪሚየር ሊጉ ተጫዋቾች፣ ጉዳቶች እና የጉዳት መረጃዎቹን በአማርኛ የሚያስታወስ ጤፍ ነው። ተጨማሪው ግን ይህ ቻናላ በአሁኑ ጊዜ በአማርኛ የዜና አካባቢ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ለመረጋጋት የድርጅት ተጨማሪነት ያለው ባለገደብ የቤቲንግ (Betting) እና ብሮክራፍስ (Brokers) በተለይ የተሳተፉ ነው።
football fans, gamblers, sports bettors
mixed
high frequency, frequent spammy blasts
mixed
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
የስዊድን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ግርሃም ፖተር ስለ ዮኬሬሽ "ቪክ ትልቅ ደረጃ ላይ ያለ ጨራሽ አጥቂ ነው። ቡድንህ ውስጥ እንዲህ አይነት ተጫዋች ሲኖርህ ምንም ነገር የመፍጠር እድል ይኖርሀል።" @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በ15/16 የውድድር አመት ሜሱት ኦዚል በፕሪሚየር ሊጉ በ17 ጨዋታዎች 15 አሲስቶችን ማስመዝገብ ችሎ ነበር። በሄንሪ የተያዘውን ሪከርድ ለመስበርም በቀሪዎቹ 21 ጨዋታዎች 6 አሲስቶችን ማግኘት ቢጠበቅበትም 4 ብቻ በማድረግ የውድድር አመቱን በ19 አሲስት አጠናቋል። ኦዚል በዛ አመት 146 የግብ እድሎችን መፍጠር…
ቤን ዋይት ለእንግሊዝ ግብ ማስቆጠር የቻለ 34ኛው የአርሰናል ተጫዋች መሆን ችሏል።⚽️🏴 ይህም አርሰናል ከአስቶን ቪላ እና ማን ዩናይትድ እኩል ለእንግሊዝ ግብ ማስቆጠር የቻሉ በቁጥር ከፍተኛውን ተጫዋቾችን ማበርከት የቻለ ክለብ ያደርገዋል።👏 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL