अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
#ጉልባን ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚባላ ንፍሮ ነው፡፡ የጉልባን ትውፊት እስራኤላውያን ከግብፅ ተሰደው በሚወጡበት ጊዜ በችኮላ ስለነበር፤ አቡክተው ጋግረው መብላት ያለመቻላቸውን ሁኔታ ያመለክታል፡፡ ያን ጊዜ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ…
የጸሎተ ኀሙስ ቅዳሴ ሥነ ሥርዓት ። ከሕጽበተ እግር በኋላ ካህናት ቅዳሴ ይግቡ የቅዳሴው ሥነ ሥርዓት እስከ ፲፩ ሰዓት ድረስ ይፈጸማል። ካህናትም ጥቁር ልብሰ ተክህኖ ለብሰው የቅዳሴውን ሥርዓት ይፈጽሙ ቅዳሴውም በፍርሐትና በመንቀጥቀጥ በኀዘንም ይሁን። በዚህ ቅዳሴ ሥርዓት ወቅትም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በቃ…
ጌታዬ ሆይ ዛሬ ረቡዕ ነው፤ ሰማይና ምድር በሀዘን የሚሸበሩበት የክህደት መጀመሪያ። አይሁድ አንተን በሞት ሊያስቆሙህ በምክር ተሰበሰቡ፤ ይሁዳም በሰላሳ ብር ሊሸጥህ የፍቅርህን ውል አፈረሰ። ጌታ ሆይ፣ እኔ ግን ዛሬ ይሁዳን "ለምን?" ብዬ አልጠይቀውም፤ ምክንያቱም እኔም በትንሽ ምድራዊ ጥቅም፣ በዝሙት ስሜትና በከን…
ዕለተ ረቡዕ + ይህ ዕለት የምክር ቀን ይባላል፡፡ ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሓፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው ምክር የጀመሩበት ወይም የያዙበት ቀን ስለሆነ ነው፡፡ በዚህ ምክራቸው ላይ በጣም ትልቅ ጭንቀት ነበር፡፡ ምክንያቱም ወቅቱ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት በመሆኑ ብዙውን ሕዝብም በጌታች…
#መጋቢት_29_በኩረ_በዓላት ይህች ቀን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልዩ ናት። በዚህ ዕለት፦ ➛ #ጥንተ_ፍጥረት ነው፦ በዚህች ቀን እግዚአብሔር ፍጥረታትን መፍጠር ጀመረ። "በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።” ዘፍ. 1፥1 ➛ #በዓለ_ጽንሰት (#በዓለ_ትስብእት) ነው፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብሥራተ…