በቀን የሚቀርቡ የሊቨርፑል ዝውውር ዜናዎች፣ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎች እና ውጤቶች፣ የተጫዋቾች ስታቲስቲክስ እና ደሞዝ መረጃዎች፣ እንዲሁም ከአሰልጣኙ እና ተጫዋቹ የሚወጡ ጨዋታዎች ይዘት ያቀርባል። የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሊቨርፑል ደጋፊዎችን በማገልገል ላይ ይገኛል።
Consistent daily updates with high engagement and original Amharic commentary, though occasionally interrupted by betting advertisements and reposts
Ethiopian Liverpool FC fans and football enthusiasts, primarily Amharic speakers, age 18-40, following English football daily
news
daily news
mixed
እስኪ ከማንም ክለብ በላይ እኛን አስበልጦ ሃያሉን ክለብ ለተቀላቀለው ቪርትዝ ❤️😍 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ፋውንዴሽን እና ግሎባል የበጎ አድራጎት Right To Play ድርጅት በኢትዮጵያ የህጻናትን ህይወት ለመቀየር የሚያስችል አዲስ ፕሮጀክት በጋራ ጀምረዋል። ይህም በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ያለው የረጅም ጊዜ አጋርነት ሲሆን፣ የሶስት አመት ኘሮጀክት በአማራ ክልል በደብረ ብርሃን ከተማ የሚ…
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
OUR CAPTAIN📸 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
ጀረሚ ፍሎን ሲያገኘው😂😂 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
"EDIT" ነው የሚል አይጠፋም እኮ😏 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
ብራድሌ 👀 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድር የሊቨርፑል 5 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች 🥇ሁጎ ኢኪቲኬ -> 17 🥈ዶምኒክ ሶቦስላይ -> 12 🥉ሞሀመድ ሳላህ -> 10 4️⃣ኮዲ ጋክፖ -> 8 5️⃣ፍሎሪያን ቪርትዝ -> 6 @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
🚨CONFIRMED አርነ ስሎት አሌክሳንደር ኢሳክ ሐሙስ ዕለት ከሊቨርፑል ጋር ወደ ቡድኑ ልምምድ እንደሚመለስ አረጋግጧል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🔜 ቀጣይ ጨዋታ 🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 🔵 ማንቸስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል 📆 መጋቢት 26 / ቅዳሜ ⏰ ቀን 08:45 🏟️ ኤቲሀድ 📱 ቀጥታ ስርጭት በ ኢትዮ ሊቨርፑል ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል ! @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143