Updates on match schedules, results, and transfer rumors in Amharic for major European leagues. The channel posts frequently but includes heavy advertising for betting affiliates. Suitable for Amharic-speaking football fans.
A functional news aggregator with high ad density from betting affiliates.
Amharic-speaking football fans, predominantly based in Ethiopia or the diaspora.
news
frequent
neutral
ሴኔ ላመንስ ማንችስተር ዩናይትድን የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት አለው እሱ ለዝውውሩ ሙሉ ለሙሉ ክፍት ነው። [Fabrizio Romano] @abol_sport @abol_sport
🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! Deal sealed between Everton & Udinese for Portuguese striker Beto 🔵✨ Beto travelling to Merseyside tonight as medical is booked — fee will be in excess of €30m, done deal 🇵🇹…
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
ኤሲ ሚላን ባለፉት ቅርብ ሰዓታት ውስጥ ራስሙስ ሆይሉንድን በተመለከተ ጠይቀዋል። (Gianluca Di Marzio) @abol_sport
ሁላቹም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ 🙏
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 02:45 | ካይራት አልማቲ ከ ኦሎምፒያኮስ 02:45 | ባየርን ሙኒክ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን 05:00 | አትላንታ ከ ቼልሲ 05:00 | ባርሴሎና ከ ፍራንክፈርት 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሊቨርፑል 05:00 | ሞናኮ ከ ጋላታሰራይ 05:00 | ፒ…
🍿የ15ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ! ⏰ ተጠናቀቀ ዎልቭስ 1-4 ማንቸስተር ዩናይትድ #ቤልጋረድ 45+2 #ብሩኖ 25'82' #ምቤሞ 51'…
የኤፌ ካፕ ቀጣይ መርሀግብር ይፋ ሆነ የሦስተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ ቀጣይ መርሀግብር ይፋ ሆኗል። ማንችስተር ሲቲ ከ ኤክስተር ሲቲ ቶተንሀም ከ አስቶንቪላ ቻርልተን አትሌቲክ ከ ቼልሲ ፖርትማውዝ ከ አርሰናል ሊቨርፑል ከ ብራንስሌ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን @abol_sport @ab…
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ብራይተን ከ ዌስትሃም 01:30 | ፉልሃም ከ ክሪስታል ፓላስ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 10:00 | አልቼ ከ ጂሮና 12:15 | ቫሌንሲያ ከ ሴቪያ 02:30 | ኢስፓኞል ከ ራዮ ቫልካኖ 05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴ…