This channel primarily publishes emotional content in Amharic, featuring romantic poems, personal love stories (often titled 'እጣ ፋንታ'), and relationship advice. The content is written by 'ፀሀፊ Yuti' and covers themes of unrequited love, family relationships, and emotional well-being. It serves as a mix of personal diary entries and literary engagement designed to provoke feelings and share insights on love.
Consistent emotional storytelling in Amharic, but the posting schedule is sporadic and includes generic engagement prompts.
Ethiopian individuals seeking emotional content, relationship guidance, or literary entertainment, primarily aged 25-45.
stories, discussion, advice
sporadic (story updates)
mixed
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
📎🍂እጣ ፋንታ🥀 ✍ፀሀፊ Yuti ክፍል 19🍂 ወደ ክፍሌ ገብቼ ልብስ ቀያይሬ ሁሚን ለማገዝ ወደትልቁ ቤት እየሄድኩ በረንዳ ላይ ስደርስ የጊቢው በር ተንኳኳ ማነው እያልኩ ወደ ወደ በር ሄጄ ከፈትኩት ። በር ላይ የሆነች ቀይ ወፈር ያለች ጌጣጌጥ ያበዛች ሁኔታዋ ከእድሜዋ ያ…
ውሳኔ የሌለው ህይወት መሪ እንደሌለው መኪና ነው🥺
አንዳንድ ስህተቶች ይቅር ሊባሉ ይችላሉ ግን መቼም አይረሱም😔
ለማይገባው ሰው ፍቅር መስጠት ለማያበቅል መሬት ውሀ ማጠጣት ማለት ነው😞
አንዳንዴ ደሞ ለምንወደው ሰው ደስታ የምንወደውን ሰው እንርቃለን😔 በውሸት ደስታ ያሸበረቀች አለም❤️🩹
📎🍂እጣ ፋንታ 🥀 ✍ፀሀፊ Yuti ክፍል 15 ህይወት በአጋጣሚ ግጥምጥሞሽ የተሞላች ናት ። በህይወት ስንኖር ብዙ ሰው እያገኘን ጥቂት ሰዎችን እናጣለን እንደዛም ሆኖ ህይወት ይቀጥላል። በአሁኑ ህይወት ለራህመት ምን እንዳዘጋጀችላት ማን ያውቃል!?…
📎🍂እጣ ፋንታ🥀 ✍ፀሀፊ Yuti ክፍል 12🍂 ከወራት በፊት ምን ተፈጠረ ? ሰሙ ነኝ የራህመት ጓደኛ........ ራህመት የተፈጠረውን ከነገረችኝ በዋላ ውስጤ ሰላም አልተሰማኝም። ስለዚህ ወደ ሆስፒታል አብሬያቸው ለመሄድ ወሰንኩኝ በጥዋት ነ…
📎🍂እጣ ፋንታ🥀 ✍ፀሀፊ Yuti ክፍል 11🍂 ስልኩን አነሳሁት። ግን ድምፅዋ የሷ አልነበረም የወንድሟ ሁስማን እንጁ። ታድያ ሁስማን በደነገጠ ሁኔታ የነገረኝ ነገር ጭራሹን አደነዘዘኝ። ማውራትም መራመድም አልቻልኩም ሁኔታዬ ያስደነገጠው አክረም ስልኩን…
📎🍂እጣ ፋንታ🥀 ✍ፀሀፊ Yuti ክፍል 9🍂 ቆይ ሁሚ የጭንቅላት ካንሰር እንዳለብኝ ካወቀችስ። እሺ ቆይ ታድያ እስከመቼ ልትደብቂው ነው እ ። አንድ ቀንኮ ማወቃቸው አይቀርም ይልቅ ራስሽ ቀስ ብለሽ አረጋግተሽ ብትነግሪያቸው ይሻላል ። እኔምኮ አስቤ ነበር ግን…
📎🍂እጣ ፋንታ🥀 ✍ፀሀፊ Yuti ክፍል 7🍂 ......ከወደዚያኛው ማዶ ያለውን ድምፅ ስሰማ ልቤ ቀጥ ነበር ያለው "ግን ለምን?" ደዋይዋ ራህመት ነበረች እንዴት አወካት ልትሉኝ ትችላላችሁ ....... እኔኮ ለወራት እከታተላት ነበር ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም።…