ይህ ቻናል የቼልሲ ክለብን ያጠናክራል። በቀን ብዙ ጊዜ የሚለጠፉ የክለቡ ዜናዎች፣ ከFabrizio Romano እና Sky Sports የተወሰዱ የውድወር ዝውውር ዘገባዎች፣ የጨዋታ ግምገማዎች እና የተጫዋቾች ቃለመጠይቆችን ያገናኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዜናዎችንም ይከታተላል። ብዙውን ጊዜ ለደጋፊዎች የቁማር ማስታወቂያዎችን ያካትታል።
High volume of reposted news from major sports outlets with Amharic translations, but includes occasional betting promotions and has low engagement relative to subscriber count.
Ethiopian Chelsea FC supporters, predominantly male football fans aged 18-35, following English Premier League news and transfer rumors daily.
news
multiple posts daily
mixed
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
የቼልሲው አለቃ ሶንያ ቦምፓስተር ከጨዋታው በኋላ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ክሊፕ አሳይታለች፣ ኬቲ ማኬብ በአሊሳ ቶምፕሰን ላይ በደረሰባት የፀጉር መጎተት ምክንያት በቀይ ካርድ ከሜዳ መውጣት ነበረባት በማለት ከጨዋታው በኋላ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግራለች ። ሶንያ እራሷ ጨዋታውን ዳኛው ባለማቆሙ ምላሽ ከሰጠች በኋላ…
ሌዊ ኮልዊል ወደ ሙሉ ልምምድ ተመልሷል ✌️
ሪስ ጄምስ በፕሪሚየር ሊጉ በዚህ ሲዝን ከፍተኛው ሬቲንግ የተሰጠው የቀኝ መስመር ተከላካይ ነው። 🔥 🔗 Sofascore
ጋሪ ኔቭል - ስለ ኤንዞ ፈሪናንዴዝ.. "ተመልከቱ እኔ የአሁኖቹን የቼልሲ ወሳኝ 5 ተጨዋቾችን መጥራት እችላለሁ እሱ እዛ ውስጥ አይካተትም። በፊት ትላልቅ ተጨዋቾች እነ ድሮግባ ፣ ሀዛርድ ፣ ላምፓርድ ፣ ካንቴ የመሳሰሉት የሊጉ ድምቀት የሆኑ ተጨዋቾች የነበሩበት ክለብ ነው። እሱ እንኳን የሊጉ አይደለም የክለቡ ምር…
ኤንዞ ፈርናንዴዝ ቡድኑ ውጤት በራቀው ወቅት እያሳየ ባለው አመራር አንዳንድ የቼልሲ ተጫዋቾች ደስተኛ አይደሉም። በተከታታይ አራት ሽንፈቶች በገጠሙበት ወቅት የቡድን አጋሮቹን በሜዳ ላይ በግልጽ መተቸቱ—በተለይም ለፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 4 ውስጥ ለመግባት በሚደረገው ትግል አንድነት በጣም በሚያስፈልግበት ሰአት እንዲህ…
ቸልሲ 10 ተከታታይ የዓመቱ ምርጥ የአካዳሚ ተጫዋች ሽልማት አሸናፊዎች ዓለም አቀፍ ደረጃ ላይ ሲደርሱ አይቷል 🌟🏟️ ሀል - 2023 የቸልሲ አካዳሚ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ቫሌ - 2022 የቸልሲ አካዳሚ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሊቭራሜንቶ - 2021 የቸልሲ አካዳሚ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ጊልሞር - 2020 የቸልሲ…
| የጨዋታ ቀን | 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 𝗗𝗔𝗬 | 🍿 | የ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኤቨርተን ከ ቼልሲ 📆 የጨዋታ ቀን :- ዛሬ ⏰ የጨዋታ ሰዓት :- ምሽት 2:30 🏟️ የጨዋታ ሜዳ :- ሂል ዲኪንሰን ድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙 @official_ECF @…
የምን የለንደን ኩራት የአለም ኩራት ነን እንጂ 😎😎😎😎💪💪💪💪
Champion🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
| የጨዋታ ቀን | 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 𝗗𝗔𝗬 | 🍿 | የ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ ከ ኒውካስል 📆 የጨዋታ ቀን :- ዛሬ ⏰ የጨዋታ ሰዓት :- ምሽት 2:30 🏟️ የጨዋታ ሜዳ :- ስታምፎርድ ብሪጅ ድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙💙💙 ሪአክሽን ጠማኝ📈�…