የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች የሚያደርጉትን የአብነ ጽጌ፣ ማርያም፣ አባጽጌ፣ እና ወቅታዊ መዝሙራትን የሚያከብሩ ትርጉሞችን ይዘን ይፈጸማል። ለእንድንም ስሜት እና ደስታ ያቀርባል።
Excellent engagement (3545 avg views) with high-quality, meaningful content for its specific audience.
Ethiopian Orthodox Christians and believers seeking spiritual uplifting music and religious devotion.
music
daily
positive
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
“በሙሴ ሕግና በነቢያት በመዝሙርም ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል አላቸው።” - ሉቃ 24፡44
ኢየሱስ ዘመዴ፣ አባት እናቴ፣ የልብ ወዳጄ.. እረኛዬ.. መቼም የማላፍርብህ ተስፋዬ.. ጌታዬ ፣ገዢዬ፣ ንጉሤ.. አባ አንዴ ቀምሰንሃልና እንግዲህስ በስንፍናችን አንጣህ.. ሁሉም ያልፋል አንተ ግን ለዘላለም ትጸናለህ… ጌታ የዘላለም ዘመድ ቤተሰቤ..
#ዕለት:- እሁድ #ቀን:- መጋቢት ፳፯ ፣ ፳፻፲፰ ዓ.ም መድኃኔዓለም, ሆሣዕና (አመታዊ) ፣ ርዕሰ አበው ሔኖክ፣ ቅዱስ ያዕቆብዘስሩግ፣ ቅዱስ ያዕቆብ ዘአርማንያ፣ አባ ጽጌ ድንግል፣ አቡነመብዐ ጽዮን (ተክለ ማርያም)፣ አቡነ ተክለ አዶናይ፣ አቡነ ተክለሐዋርያ አክብረን እና አስበን እንውላለን። ወርሐዊ እና አመታዊ…
ማዘር በጣም ነው ምትወደኝ.. ማለት በጣም አይገልጸውም.. ትንሽ ግራ የገባኝ ግን ማዘር የዚህን ያህል ከወደደችኝ ጌታ ምን ያህል ይሆን የሚወደኝ..?? ወይ ተአምር.. ኧረ ጌታ ስለማይነገረው ፍቅርህ እናመሰግንሃለን.. እኛም ደግሞ መልሰን እንወድህ ዘንድ እርዳን.. አንተን መውደድን በልባችን አፍስስ ከማለት ውጪ ም…
#አባታችን_በሰማያት_ላይ_ያለህ አባታችን በሰማያት ላይ ያለህ ተለይቶ ይመስገን ክቡር ስምህ መንግሥትህን የምንፈልጋት ከጥንቱ በልጅነት ትምጣ ትሰጠን አቤቱ ፈቃድህም ይህ እንዲደረግ ይሁን በሰማይም ሞተን ተነስተን ከደይን እንድንኖር ምስጋናህ ምግብ ሆኖን ዛሬም በምድር በሥጋ ሕይወት ሳለን ምግባችንን በየለቱ…
የንሰሐ መዝሙሮች #ሁል_ጊዜ #ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው #ለምን_ጠላኸኝ_ወንድሜ #ለድሆች_ወንጌልን #ለጥያቄዬ_መልስ_ስላጣሁ #መሠረቷ_ጉልላቷ #መቅደስህን_እወደዋለሁ #መች_ይረሳል #መፃጉዕ #ማረኝ_መመኪያዬ #ሰላሜ_ነህ_ፀጥታዬ #ስለምንህ_ስማኝ #ርግብና_ዋኔን #ቅዱስ_እግዚአብሔር #በመስቀል_ተሰቅሎ #በርጠሚ…
የዘወትር መዝሙሮች #ሀሁ_ብዬ #ሀሌሉያ_ለንጉሱ #ሀያል_ሀያል #ሆሳዕና #ሀና_ብርክት #የዓለምን_በደል #ሀያል_ነህ_አንተ #ሀያል_ነው_እግዚአብሔር #ሀይሌ_ብርታቴ #ሂዱ_ንገሩ_አውሩ_ለአለም #ለማርያም #ለነፍሴ_ነፍሷ_ነሽ #ሊቀ_መላክ_ኡራኤል_አባት #ላመስግነው #ልመናዋ_ክብሯ #ልቤ_በ…