4-3-3 FAST SPORT ከ2017 ጀምሮ የሚገኝ ዋና የእግር ኳስ ዜና ምንጭ ነው። የፕሪሚየር ሊግ፣ ላ ሊጋ፣ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዜናዎችን በአማርኛ ይዘግባል። ከFabrizio Romano እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች ዜናዎችን በመተርጎም እና በማቅረብ ላይ ያተኩራል። በተጨማሪም የስፖርት ውርርድ (kemerbet) ማስታወቂያዎችን ያካትታል። ለ323,000 በላይ አባላት በቀን ብዙ ዝማኔዎችን ያደርጋል።
football fans, sports enthusiasts, ethiopian youth
news aggregation, match updates, transfer rumors, advertisements
multiple daily updates, high frequency
neutral
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታዎች ! 02:45 | ስፖርቲንግ ከ ቦዶ (0-3) 05:00 | አርሰናል ከ ሌቨርኩሰን ( 1-1) 05:00 | ቼልሲ ከ ፒኤስጂ (2-5) 05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ ( 0-3) © 𝟒-𝟑-𝟑 𝐅𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 ™ ♨️…
EID MUBAREK 🥰♥️🥰♥️ እንኳን ለ 1447ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹህ እንላለን ፣ በዓሉ :- • የደስታ ፣ • የፍቅር ፣ • የመተሳሰብ ይሁንላችሁ ። 4-3-3 FAST SPORT © 𝟒-𝟑-𝟑 𝐅𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 ™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
ሰበር ዜና፡ ኢጎር ቱዶር ወዲያውኑ ከቶተንሃም ለቋል። ❌ 1-4 ከ አርሰናል ❌ 2-1 ከፉልሃም ❌ 1-3 ከ ክሪስታል ፓላስ ❌ 5-2 ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ➖ 1-1 ከሊቨርፑል ✅ 3-2 ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ❌ 0-3 ከ Notingham © 𝟒-𝟑-𝟑 𝐅𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 ™ ♨️ ♦️ @Fast_…
🚨🗣️ ካሴሚሮ፡- “ውሳኔዬ የመጨረሻ ነው፤ ምንም ሚቀየር ነገር የለም፤ በሰኔ ወር ማንቸስተር ዩናይትድን እለቃለሁ። ለዩናይትድ የማደርገው የመጨረሻ ጨዋታዬ በጣም ስሜታዊ የሚያደርገኝ ይሆናል።” [TheAthleticFC] © 𝟒-𝟑-𝟑 𝐅𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 ™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_…
𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ኢጎር ቱዶር ከቶተንሃም የአሰልጣኝነት ስራው ተሰናብቷል። [Fabrizio Romano] © 𝟒-𝟑-𝟑 𝐅𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 ™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🚨🚨 #BREAKING ኢኳዶራዊው የአርሰናል የግራ መስመር ተከላካይ ተጨዋች ፔሮ ሄንካፔ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ብሔራዊ ቡድኑን ለቆ ወጥቷል። © 𝟒-𝟑-𝟑 𝐅𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 ™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ፌሊፔ ሜሎ🗣“ብራዚል ኔይማርን አያስፈልጋትም እያሉ የሚናገር ሁሉ፣ እኔ አጠፋቸዋለሁ። © 𝟒-𝟑-𝟑 𝐅𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐏𝐎𝐑𝐓 ™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3