The official Telegram channel of the Ministry of Education Ethiopia publishes official announcements regarding curriculum reforms, higher education development, and international partnerships with countries like Japan, Togo, and Slovenia. It frequently shares details on policy meetings, digitalization efforts in education (EdTech), textbook distribution, and quality assurance initiatives, serving as a primary source of information for education officials, teachers, and the public.
High-quality official government communication with consistent engagement (26k+ avg views) and professional tone.
Education professionals, teachers, students, and researchers interested in Ethiopian education policy and reforms.
announcements, official reports, policy updates
Regular updates (1363+ posts over time)
ማስታወቂያ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫን ይመለከታል በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህር…
https://placement.ethernet.edu.et https://t.me/moestudentbot
ማስታወቂያ የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን።…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
neutral
ኢትዮጵያ እና ስሎቬኒያ በትምህርቱ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። -------------------//------------------- (መጋቢት 23/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የስሎቬኒያ አምባሳደር የሆኑትን ክሪስቲና ራደጅን በ…
የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት እጥረትን ለማሟላት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፤ -------------------- // ------------------- (መጋቢት 17/2018 ዓ.ም) የትምህርት ጥራቱን የበለጠ ለማሻሻል የቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት እጥረት የታየባቸው የትምህርት አ…
በኢትዮጵያ የትምህርት ቴክኖሎጂን ለማሳደግ ያለመው የ2026 የኤድቴክ (EdTech) ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ---------------------------- // ----------------------- (መጋቢት 17/2018 ዓ.ም) በኢትዮጵያ የትምህርት ቴክኖሎጂ (EdTech) ዘርፍን ወደ ላቀ…
ኢትዮጵያ እና ኒውዝላንድ በትምህርቱ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደርገዋል። ----------------------- // ------------------------- (መጋቢት 17/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የኒውዝላንድ አምባሳደር ኦሊቪያ…
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥራዎቻቸውን በእውነት፣ በሐቀኝነትና በታማኝነት ሊያከናውኑ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስገነዘቡ። ----------------------- // ------------------------ (መጋቢት 14/2018 ዓ.ም) በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በተዘጋጁ የመንግስት…