ዳራሽ ሚዲያ በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ በተለይም ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ዜናዎችን የሚያስተላልፍ ቻናል ነው። ከዜናዎች በተጨማሪ የመኪና ሽያጭ፣ የአፓርታማ እና የግንባታ እቃዎች ማስታወቂያዎችን እና የመስመር ላይ የስራ እድሎችን ያካትታል። በቀን ብዙ ጊዜዎችን የሚለጥፍ እና በ‼️ ምልክት የሚታወቀው ይህ ቻናል ለ51,000 በላይ ተከታዮች የሚያገለግል ነው።
Aggregates timely news with sensationalist headlines but mixes significant commercial advertisements, reducing editorial purity.
Ethiopian Amharic speakers interested in current affairs, politics, and local commerce. Likely urban residents aged 18-45, including professionals, traders, and job seekers.
mixed
daily
mixed
⚠️ ''ደሞዝተኛ እናድርግዎ'' 🚨 በሳምንት ከ1,000 - 4,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ 🌐 ከተከፈቱ ከአንድ ዓመት በላይ የሆኑ የLinkedin አካውንቶችን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ክፍያ ያግኙ ! ⚠️መስፈርቶች 💠ከተከፈተ ከ1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆነ 💠ምንም Friend (Connection) ባ…
የደመወዝ ጭማሪ‼️ መንግስት ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ ወሰነ ከሚወሰዱ ሌሎች ማሻሻያዎች በተጨማሪ፣ ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡ በዚህ ማሻሻያ፦ 1. ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
በጅቡቲ ሶስት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች መድረሳቸው ተነገረ‼️ 👉 አይኤምኤፍ ግን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በባህረ ሰላጤው ውጥረት ምክንያት ለችግር ተጋልጠው እንደሚቀጥሉ አስጠነቀቀ። በጅቡቲ ወደብ ሦስት ግዙፍ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች መድረሳቸው የተሰማ ሲሆን፣ ይህም በኢትዮጵያ ለተከሰተው የነዳጅ እጥረት መጠነኛ እፎ…
የማስታወቂያ ግብዣ👇 የተከበራችሁ ቤተሰቦች ከ50,000 በላይ ተከታይ ባለው እና በደቂቃዎች ውስጥ በሺህ የሚቆጠሩ ጎብኝ ባለው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ኪስ በማይጎዳ ዋጋ እንድታስተዋውቁ በአክብሮት ተጋብዛችኋል‼ ✔Youtube ቻናል … ✔የትምህርት ተቋማት…... ✔የህክምና ማዕከላት…
ትግራይ‼️ ትናንት ኤርትራውያን በትግራይ ክልል መሬት ገብተው ሃይማኖታዊ በዓል ማክበራቸው የትግራይ ቴሌቪዥን በይፋ ዘግቧል። እንደ መንግስታዊ ቴሌቪዥን ጣብያው ዘገባ ትናንት እሁድ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ሸራሮ ከተማ የተደረገው…
የፓይለቶቹ መጨረሻ ታወቀ‼️ የአሜሪካ F-15 ተዋጊ ጀት በኢራን ተመቶ መውደቁን ተከትሎ የጀቱ ዋና አብራሪ እና ረዳት አብራሪ በፓራሹት ወርደው ኢራን ውስጥ መሰወራቸውን ተከትሎ ኢራን ፓይለቶቹን ለመያዝ ከፍተኛ አሰሳ ስታደርግ ነበር፣አሜሪካም ፓይለቶቿ በኢራን እጅ እንዳይወድቁ የነፍስ አድን ሄሊኮፕተር እና ልዩ ኮማ…
የአሜሪካ መንግሥት በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎቹ አገሪቱን በፍጥነት ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ‼️ በቤይሩት የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሊባኖስ ያለው የጸጥታ ሁኔታ "ተለዋዋጭ እና ሊተነበይ የማይችል" መሆኑን በመጥቀስ ዜጎች አገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አስጠንቅቋል። በሊባኖስ በደቡብ በቃአ ሸለቆ እና በዋና ከተማዋ አንዳን…