هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ የጨዋታ ሳምንት መርሃ ግብር
ዓለም አቀፍ የማህበራዊ ሚድያ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ወደ ዋናው ሲመጡ... በሚያዩት የጥራት ደረጃ ሁሌ እንደተደመሙ ነው።👀🔥 #ZimSpeed #JaniSuperstar #Wanaw #WanawSportswear #MadeInAfrica #EthiopianPride
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሮ ቀጥሏል። ላለፉት ቀናት 30 ተጫዋቾችን በመያዝ በቀን ሁለት ጊዜ ዝግጅቱን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ልምምዱን አከናውኗል። ከዛሬው…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅቱን በመቀጠል ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከመቻል ሴቶች ቡድን ጋር በዛሬው ዕለት 9:00 ላይ በመቻል ሜዳ አድርጓል። በጨዋታው ቡድናችን ጥሩ ፉክክር ያደረገ ሲሆን መቻል 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቡድናችን በመጀመርያ ዙር የዓለም ዋ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-5 ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ 29' ትሁን ገበየሁ 32' መክሊት አገኘሁ 35' ትሁን ገበ…