ቻናሉ በዋናነት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ስፔን ላሊጋ፣ ጣሊያን ሴሪ ኤ፣ ጀርመን ቡንደስሊጋ እና ሳውዲ ፕሮ ሊግ ዜናዎችን ያቀርባል። "HERE WE GO" የተባሉ የተጫዋቾች ዝውውር ዜናዎችን ከFabrizio Romano እና ሌሎች ዋና ዋና ምንጮች በማውጣት በፍጥነት ያስተላልፋል። በጨዋታ ጊዜ የቀጥታ ዝመናዎችን (live commentary) በማድረግ እና የመጨረሻ ውጤቶችን ያስተላልፋል። ለኢትዮጵያዊ እግር ኳስ ተከታዮች የሚስማማ በጣም ፈጣን እና ተከታታይ የሆነ የመረጃ ምንጭ ነው።
ፈጣን የዝውውር ዜናዎችን እና የቀጥታ ጨዋታ ዝመናዎችን ያቀርባል፣ ግን አንዳንዴ የተበላሸ የጽሑፍ ቅርጽ እና ድጋሚ ያላቸው መልዕክቶች ይታያሉ።
Ethiopian football enthusiasts and sports fans, primarily ages 18-35, following European and Saudi football leagues daily, interested in transfer news and live match updates.
news, live commentary
active 24/7 during football seasons, especially high frequency during match days
positive
♦️ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት አማካይ ካስፈረሙ እሱም ካርሎስ ባሌባ ነው ሌላ አማካይ ማስፈረም አይፈልጉም። [Fabrizio Romano] @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS
🔴 ሊቨርፑል ጂዮቫኒ ሊዮኒን ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ሲሆን ከፓርማ ጋር ዉይይቶችም እየተደረጉ ይገኛሉ ሊዮኒ ለሊቨርፑል እሺታዉን የሰጠ ሲሆን በቅርቡም ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ይጠበቃል [ Fabrizio Romano] @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
በአሁን ሰአት ላይ እንደሰማነው በርካታ ሰዎች የቴሌግራም ቻናሎችን ሎጎ ወይም ፕሮፋይል ፎቶ በመጠቀም የራሳቸው ቻናል በማስመሰል ለቴሌግራም እያጭበረበሩ ይገኛል። ከቴሌግራም የሲስተም ችግር ነው የሚሉም አሉ ግን ምንም የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም ያለው ሁኔታ እስኪጣራ የቻናል ሎጎ እንዲነሳ አድርግናል።
Anyone who wants to make money, join us! Passport or National ID holders are needed for KYC work. Serious people only. Join us to get started. https://t.me/ethiokcwork
Old groups ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሸጥ ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው 2019-2023 Old Channel ከ2021 በታች ያላቹም አናግሩን እንገዛለን 💬 INBOX @dagimx
We wish all Muslims a Happy 1500th Mawlid and May this holiday brings you peace, love, and Joy. @BD_SPORT_NEWS
የክረምት የዝውውር መስኮት በይፋ ተዘግቷል!🔒 @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS
የክረምት የዝውውር መስኮት በይፋ ተዘግቷል!🔒 @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS
ማርክ ጉሂ ወደ ሊቨርፑል HERE WE GO Fabrizio Romano 🎖 @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS
ሴን ላመንስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ HERE WE GO Fabrizio Romano @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS
ጄደን ሳንቾ ወደ አስቶንቪላ HERE WE GO [Fabrizio Romano] @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS
ጂያንሉጂ ዶናሩማ ወደ ማንቸስተር ሲቲ HERE WE GO FABRIZIO ROMANO @BD_SPORT_NEWS @BD_SPORT_NEWS