هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
▰▰▰▰▰▰▰ 💒 ሰሙነ ሕማማት 📚 ▰▰▰▰▰▰▰ ➱ 🛑ሰሙነ ሕማማት ‼️ ➱🛑ስርአተ ሰሙነ ሕማማት‼️ ➱ 🛑ግብረ ሕማማት‼️ ➱🛑 ሰሙነ ሕማማት (ስቅለት)‼️ ➱🛑 ሕማማት📚 በዲ/ን ሔኖክ ✥ ┈ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ┈ ✥ 📖 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መፅሐፍትን 📖 📖 በPDF ለማግ…
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!!
ጌታዬ ሆይ ዛሬ በሕማማትህ ጎዳና ላይ ሳለህ ለካ ትርበህ ነበር። የዓለምን ረሃብ ልታስታግስ የመጣህ የሕይወት እንጀራ አንተ ስትራብ፣ ያቺ በለስ ግን አሳፈረችህ። ጌታ ሆይ፣ ዛሬም ረሃብህ አላበቃም፤ አንተ ዛሬም በእኔ ሕይወት ውስጥ ፍቅርን ትርባለህ፣ ቅድስናን ትራባለህ፣ ምጽዋትንና ትሕትናን ትራባለህ። እኔ ግን…
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇
ስርዓተ ሕማማት በሕማማት ወቅት የሚጸለዩ ሲሆን እኛም በጸሎት ጊዜ ጠዋት ወይም በ3፣ በ6 ፣ በ9፣ በ11ሰዓተ መዓልት እየሰገድን አብዝተን ልንጸልይ ይገባናል፡፡ 🤲 🤲 🤲 የሚባለውም የሚከተለዉ ነው፦ ✥ "ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም ፡፡" ✥ "አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወ…