This channel primarily focuses on religious content, specifically sharing Orthodox Christian hymns (mezmur), liturgical texts, and stories related to saints, the Great Lent (Mekane Qiyame), and divine liturgies. The content is largely in Amharic using the Ge'ez script. However, the content is heavily mixed with repetitive promotional posts for affiliate marketing products, such as paid WordPress courses, video editing, and Google AdSense training. It utilizes the engagement from religious posts to drive traffic to business opportunities.
Features high-quality Ethiopian Orthodox hymns and liturgical texts but is heavily polluted with repetitive affiliate marketing advertisements.
Ethiopian Orthodox Tewahedo Christians (Amharic speakers) interested in liturgical music, spiritual texts, and cultural heritage.
mixed
daily posts
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! † 💒 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ፦ •➢ የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ •➢ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን የምናገኝበ…
🎧🎵የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇 👤ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 👤 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 👤ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤ዘማሪ አቤል መክብብ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት በዛወር…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
mixed
ሽልማቱ ምንድነው በ3ኛው ዙር ስልጠና Wordpress Course 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ 🤗 እያንዳንዱን ጽንሰ ሀሳብ በተግባር ፍንትው አድርጋቹ የምትረዱበት ኮርስ ይሄው _______________ Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነ…
🌷እንኳን ለዐቢይ ጾም ሠባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሰን። ኒቆዲሞስ ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበረ ይታሰብበታል በዚም ዕለት የኒቆዲሞስን ታሪክ የሚያስታውስ…
♡ ኒቆዲሞስ ♡ ኒቆዲሞስ ፪ ትሁቱ ተማሪ የኢየሱስ ክርስቶስ ፪ የሰው ልጅ መክበሩን በዳግመኛ ልደት ከውሃ ከመንፈስ እንዲገኝ ልጅነት የአይሁድ መምህር ከጌታ ስር ሆኖ ጠይቆ ተረዳ ተቀበለው አምኖ የመከራው ጊዜ ዘመኑ ሲያበቃ የኦሪቱ መምህር የአይሁድ አለቃ ብሉዩን ከሐዲስ እያመሳጠረ ከጌታ እግር ስር ቁጭ ብሎ ተ…
♡ ኒቆዲሞስ ክቡር ♡ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ክቡር ሌቱን በብርሃን የሚማር መምህር በጨለማው ግርማ ኮከብ የደመቀ በመከራው ፅናት ይህን ዓለም ናቀ መምህር ሆኖ ሳለ ከመማር ያልራቀ የትዕቢትን ጅረት በትህትና ተዋርዶ አደረቀ ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ ረቢ ሰገደ በመንፈቀ…
♡ ተናጋሪው መንገድ ♡ ተናጋሪው መንገድ ወደ አብ የሚያስኬድ ወደ መንፈስ ቅዱስ ወደ 'ራሱ ሚያስኬድ ኢየሱስ ተናጋሪው መንገድ ስቸኩል ስፈጥን እረጋ በል የሚል ሳዘግሞ ስዘገይ ፈጠን በል የሚል ከመጠኔ እንዳላንስ እንዳልበዛ ከአቅሜ በቃሉ እያነቃ ሆኗል ለሰላሜ መስዋዕት አቅራቢ መስዋዕት ተቀባይ በደሙ…
꧁༺ ዘ ወ ረ ደ ༻꧂ ● ዘወረደ የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሰንበት ሲሆን ይህም ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከሰማየ ሰማያት መውረዱንና ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመለክት ሥያሜ ነው፡፡ ┈┈┈┈••…
🌼✝ ማስታወቂያ ✝🌼 👋 ሰላም የቻናላችን ውድ ቤተሰቦች 🌼 ለአዲስ ዓመት ምን ማስተዋወቅ ይሻሉ?መንፈሳዊ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ብቻ ቻናሉ ላይ ለማስተናገድ እንፈልጋለን። የምታቀርቡት ማስታወቂያ ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው ከሆነ ያናግሩን። 👇🏾 👇🏾…
👋 ሰላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች፣ መንፈሳዊ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ብቻ ቻናሉ ላይ ለማስተናገድ እንፈልጋለን። የምታቀርቡት ማስታወቂያ ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው ከሆነ ልታናግሩን ትችላላችሁ። ➡️ @Abaly_bot
➝ ⛪️ የመዝሙር ግጥሞች ⛪️ ☦️ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምሮና ስርአትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ከነዜማቸው በየቀኑ ወደናንተ ያቀርባል፡፡ ይቀላቀሉ👇👇 ✥┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈✥ ✣ http://T.me/Yemezmurgtm ✢ ✣ http://T.me/Yemezmurgtm ✢ ✥┈…
❖ እንኳን ለእመቤታችን ንጽሕት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ➦ አስተርዮ _ ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ፦ መታየት ወይም መገለጥ ማለት ነው፡፡ ➦ ጥር 21 ቀን ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይቶ በደመና ተነጥቃ ወደ ገነት በመግባት በሰማይና በምድር የተሰ…