ቻናሉ በአማርኛ ቋንቋ የሚቀርበው ''ማለፍ'' የሚባለው እውነተኛ ታሪክ ከሚል መሪ ጽሁፍ ጋር ተከታታይ ክፍሎችን ያቀርባል። ፀሀፊ ማኔ የጻፈው ይህ ታሪክ የፍቅር ግንኙነቶች፣ የቤተሰብ ችግሮች፣ እና የግል ጭንቀቶችን ያገናዘበ ድራማ ነው። በተጨማሪ የቀን ወሬዎች፣ አስቂኝ ታሪኮች፣ ግጥሞች እና የስነ-ልቦና ምክሮችን ያካትታል። በየቀኑ አዳዲስ ክፍሎችን በመለቀቅ ለአንባቢዎች መዝናኛ ይሰጣል።
Original serialized story content with consistent daily posting, but low view-to-subscriber ratio suggests engagement issues; basic formatting with heavy emoji use.
Ethiopian readers interested in romance and drama stories, primarily young adults aged 18-35, following serialized fiction and relationship content daily.
mixed
daily serialized story updates
mixed
ቤተሰብ አንዴት ከረማችሁ አዲስ ታሪክ ይጀመር ወይ ይጀመር እምትሉ 300 ላይክ ሲሞላ እንጀምራለን ቶሎ አንዲጀመር Like እያደረጋችሁ።
✅ሰውዬው ስራ አጥ ነው ከአንድ ድርጅት ዘንድ ሄዶ "ተላላኪም ቢሆን ቅጠሩኝ" ብሎ ይማፀናል የድርጅቱ ቀጣሪ "ኢሜይልህን ስጠኝ እና ፎርም እልክልሃለሁ: እሱን ሞልተህ ይዘህ ትመጣለህ" ይለዋል "ጌታዬ! እኔ ዘመናዊ ስልክ እና ኮምፒውተር የለኝም :ኢሜይልም አልጠቀምም:: ስራው ግን በጣም ያስፈልገኛል" ብሎ ይማፀናል…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ JOin በል 👇👇
💙 ማለፍ 🌹🔸 ♥ እውነተኛ ታሪክ ♥ ✍ ፀሀፊ ማኔ ክፍል 6⃣8⃣ የማልዋሸው ነገር አወራሯ ድጋሜ ወደኋላ እንደማትመለስ ያሳብቅ ነበርና ደስ አለኝ። የሚገርመው ወንድሜ ከሁለተኛው ቀን ቡሀላ አንድ የሚሄድበት ሰው አልነበረውም በየቀኑ ወደፀሎት እየደወለ ለዛሬ ማደሪ…
እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብ ማለፍ ክፍል 68 ሊለቀቅ ነው ዝግጁ ናችሁ?
💙 ማለፍ 🌹🔸 ♥ እውነተኛ ታሪክ ♥ ✍ ፀሀፊ ማኔ ክፍል 6⃣7⃣ ብቻ አብርሽ አንተ ገና ወጣት ነህ ስተት እንዳትሰራ ይሄ ነው የሁልጊዜ ምክሬ አለኝ ታዲያ እኔ ስህተቴ ምን ላን ነው ልክ የሆንኩትስ የቱጋ ነው ከዮኒጋ አብረን አምሽተን ወደቤት ገባሁ። እናትና አ…
⭐️Telegram 🔤🔤🔤🔤 ከ Normal Telegram በምን ይዩያል ? ✅Telegram channel ላላችሁ bussines Owners የተለያዩ animated sticker በመጠቀም ደንበኞቻችሁን በሚስብ መልኩ ፖስት ማድረግ ያስችላል ✅በአንድ ጊዜ እስከ 4GB መጠን ያላው ፋይል መላክ ይቻላል። ✅ last…
🔸 አዳዲስ ላፕቶፖችን አስገብተናል 🔺🔻🔺🔹 🔺🔻 laptop መግዛት ፈልገው የት ልግዛ ብለው ተቸግረዋል ? ✅ እርስዎ በየሱቁ መንከራተትና መድከም ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሁነው እሚፈልጉትን computer እኛ ቻናል ላይ መርጠው ይላኩልን እኛ ከ1 ዓመት ሙሉ ዋስትና ጋር በቅናሽ ዋጋ እ…
🔻🔺🔺🔺🔺🔹🔹🔻🔻 💙 የልቤ ትርታ 🔸 ❤️አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✼❤️ #ክፍል_2️⃣7️⃣ ...🖌የንስሀ አባታቸውም ብዙ አስተማሯቸው ስለይቅርባይነት ብዙ ነገሯቸው በስተመጨረሻም እግዚያብሄር ሊፈትነኝስ ቢሆን ብለው አ…