This channel provides daily news, match results, and player updates for Ethiopian football, including the Ethiopian Premier League and the national team (Ethiopian Elephant). It covers both men's and women's football, sharing match schedules, standings, and interview snippets. However, the feed is frequently interrupted by promotional posts from major sponsors like CBE and Adidas.
Highly active and reliable source for Ethiopian football news, though significantly weighted toward promotional content.
Ethiopian football fans, ranging from casual supporters to hardcore analysts, aged 20-50.
news, announcements
Daily, with frequent updates around match days and special events.
mixed
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
በትናንትናው ልምምድ ላይ ጉዳት ባስተናገዱት ተጫዋቾች ዙሪያ አዲስ መረጃ ተሰምቷል። https://www.soccerethiopia.net/football/105552/
በነፃ ተመዝግበው ይሩጡ! ******* በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖንሰርነት ከታላቁ ሩጫ ጋር በመተባበር በእንጦጦ ፓርክ የሚደረገው ወርሃዊ የሩጫ ውድድር (ENTOTO PARK CBE RUN) የፊታችን ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ትኬቱን ባሉበት በሲቢኢ ብር ፕላስ…
የጨዋታ ቀን ! የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ 10፡00 | ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከ 🇸🇹 ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ 🏟️ ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የመጀመሪያ ዙር ውጤት ( ኢትዮጵያ 3-0 ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ )
🔥 ዛሬም በሽልማት መጥተናል 🔥 🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 🎁 ⚽ የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ⚽ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ 🇸🇹 🔥 ኢትዮጵያዊ ማሊያ ለመሸለም ከስር ባለው የጎፈሬ የፌስቡክ ገፅ የነገውን የዋልያዎቹን ጨዋታ ይገምቱ! 🔥 👇👇👇 https://w…
ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በፊት ከተደረገው የመጨረሻው የዋልያዎቹ ልምምድ የተወሰዱ ምስሎች 📸