This channel focuses exclusively on Amharic poetry and poetic prose, featuring daily posts of lyrical verses, emotional verses, and artistic expressions covering themes like love, life struggles, divinity, and society. It also serves as a platform for promoting poetry events, book releases, and reposts content from various popular poets in the community.
High-quality curation of daily Amharic poetry with a consistent posting schedule and strong engagement metrics.
Amharic literature lovers, poetry enthusiasts, and readers interested in Ethiopian/Eritrean culture.
mixed
daily updates
neutral
ሥዕል ማሳል ለምትፈልጉ በሙሉ በ +251984740577 ወይም @gebriel_19 ላይ ፎቶ በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ ማዘዝ ይችላሉ! #ሥዕል_ብቻ @seiloch @seiloch
#ወደ_ግጥም__ወደ_ነብይ ፈግታን ስለቸረን መነሱ ___ ስላስጠለለን ዋርካነቱ ስለ አፅናኝ ጨዋታዎቹ ___ ሕይወት ስለሚያሞቁ ግጥሞቹ ቅንነቱን ለማቀንቀን ___ አባትነቱን ለማወደስ ስለ ግጥም _ _ _ ደግሞም ስለ ነብይ ቅዳሜ እንሰበሰባለን። ፈንድቃ ቤተ ጥበብ [ ፈንድቃ የ…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
እኔ እምፈልገው ( በእውቀቱ ስዩም) እውነት ለመናገር እኔ ምፈልገው ካንቺ ጋር መጋባት ይህን ሀምሌ ፊቴን : ደጋግሞ ማራባት ከወፎች ጋር መንቃት : በጊዜ ቤት መግባት:: "ምንም ደሃ ቢሆን: ባይኖረውም ሀብት ከደጃፍ ሲቀመጥ: ደስ ይላል አባት" ለሚል መናኛ ጥቅስ: ኑሮየ ማይመጥን ሲሻኝ በየባንኩ: ስፈልግ በሳጥ…
ላንተ ላልሆነ ግንብ ሙጢኝ አትላፋ ለማይሆንህ ኑሮ ህይወትን አትግፋ ቀና በል ተመልከት ሌላም ላይ አተኩር ለተዘጋብህ በር ቀን በቀን አትቆርቁር ጥያቄን አታብዛ መልሱን እያወከው ያልበላህን ትተህ ሚበላን እከከው ሁሉን ልቻል ብለህ ቦታ አትስጥ ለቅማል ጠንከር በል አዳሜ ወንድ መሆን ያማል። ዮኒ …
እውነት እናውራ ካልሽ “በይ” ስልሸ … – “ወዶኝ ነው!” “ተይ” ስልሽ. “ቀንቶ ነው!” ባልሽበት አንደበት፥ ዝም ስል. . . “ንቆኝ ነው!” ብትይ ምናለበት ?! @getem @getem @paappii By Yohanis Mola
ሲኦል እሳት አለ ሲኦል ሰይጣን አለ እሳትና ሰይጣን ያስፈራል አይደለ? እኔ ግን ብጠየቅ… መልስልኝ ብሎ አንድ ሰው ቢጠራኝ መልስለታለሁ… “ሰው” ስላለበት ነው ሲኦል የሚያሰፈራኝ። (እዮብ ዘ ማርያም) @getem @getem @paappii
ስለቴ ሰምሮ ሕልሜ ተቃንቶ፤ ተስፋዬ አብቦ ድካሜ አፍርቶ፤ ባዶ ሞሰቤ በእንጀራ ሞልቶ፤ የደስታ ወጀብ ሲያርበደብደኝ ዕንባ ብቻ ነው ከዐይኔ ሚወርደኝ፤ ደግሞ እንደገና ጉልበቴ ደክሞ ኪሴ ተራቁቶ፤ ቅስሜ ተሰብሮ ልቤ ተከፍቶ፤ የመከራ እከክ በአካሌ ፈልቶ፤ የሐዘን ክረምት ሲያኮራምተኝ መሳቅ ብቻ…
ሥዕል ማሳል ለምትፈልጉ በሙሉ በ +251984740577 ወይም @gebriel_19 ላይ ፎቶ በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ ማዘዝ ይችላሉ! #ሥዕል_ብቻ @seiloch @seiloch
ለስጦታ ሥዕል ማሳል ምትፈልጉ በ +251984740577 ይደውሉ። ወይም @gebriel_19 ላይ አናግሩኝ @seiloch @seiloch
ለስጦታ ሥዕል ማሳል ምትፈልጉ በ+251984740577 ይደውሉ። ወይም @gebriel_19 ላይ አናግሩኝ @seiloch @seiloch
ሥዕል ስጦታ ማበርከት ምትፈልጉ በ+251984740577 ወይም @gebriel_19 ላይ ፎቶ በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ ማዘዝ ይችላሉ! @seiloch @seiloch
ሥዕል ስጦታ ማበርከት ምትፈልጉ በ+251984740577 ወይም @gebriel_19 ላይ ፎቶ በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ ማዘዝ ይችላሉ! @seiloch @seiloch